Get Mystery Box with random crypto!

etv ዜና

የቴሌግራም ቻናል አርማ etv_57 — etv ዜና E
የቴሌግራም ቻናል አርማ etv_57 — etv ዜና
የሰርጥ አድራሻ: @etv_57
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.46K
የሰርጥ መግለጫ

የETV ምርጥ ምርጥ ዜናዎችን በቅርብ ለማግኘት ይቀላቀሉ .... የETV OFFICIAL ቻናል እንዳልሆነ ይታወቅልን፡፡.... ግን ከዋናው ምንጭ ይቀዳል፡፡
ሀሳብ ለመለዋወጥ @ETV57_bot ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን።
ቅሬታ ካለዎት ቻናላችንን ከመልቀቅዎ በፊት @ETV57_bot ላይ ይላኩልን።
@ETV_57 @ETV_57

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-15 23:23:24
#ጥቆማ

ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና !

በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ኮሌጅ የዓይን ህክምና ትምህርት ክፍል HCP በተባለ ግብረሰናይ ድርጅት እገዛ 500 የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና /CATARACT SURGERY/ ከሰኔ 6 እስከ ሰኔ 12/2014 ዓ.ም ለማድረግ አስቧል፡፡

ይህን ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ለማድረግ ቅድመ ምርመራ፣ ልየታና ምዝገባ በግንቦት ወር ባሉት ቅዳሜና እሁድ ቀናቶች ማለትም (ግንቦት 6፣ 7፣ 13፣ 14፣20፣ 21ቀጠሮ ፣28 ) ይካሄዳል።

በኮሌጁ የስልክ አገልግሎት 976 በመደወል ለቅድመ ምርመራ፣ ልየታና ምዝገባ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል።

#ማሳሰቢያ ፡- በስልክ ቀጠሮ ያልተሰጠዉ ታካሚ ቅድመ ምርመራም፣ ልየታም ይሁን ምዝገባ ማድረግ አይችልም ተብሏል።

#Share
መልዕክቱን አጋሩ
@ETV_57
2.3K views20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 22:00:33
ቲሸርቶቹን ለማግኝት የጠየቃቹ በነዚህ ቁጥሮች በሚቀርባቹ አካባቢ በመደወል ማግኝት ትችላላቹ
ገዳመ ኢየሱስ ....09 66806606.... በላይ

ካራ ቆሬ ...0923579948.... ወንዶሰን

ጀሞ ...0912603963 ዮሐንስ

ማርቆስና ጃንሜዳ ....0913283423 ፍጹም

ከሽሮ ሜዳ እስከ እንጦጦ ...0922842037 ሲሳይ

አየር ጤና ....0923563369 ኪሩቤል

ዑራኤል ...09 11 081850 እንዳልክ
0973050605 ሳምሶን
0993813226 መኩ

ፈረንሳይ...0920191054 ታምራት
...0913696332 ታደሰ

ግቢ ገብርኤል...0912164754 ዘሪሁን
091271178 ዳዊት

አቃቂቃሊቲ 091373738706 ዳዊት

ኮልፌ 0925868264 ታደሰ

ቦሌና ገርጂ 0923 40 3030 ቢኒያም

የካ ሚካኤል 0910976267 አምራች

አፍሪካ ህብረት እና ሳር ቤት0911707159 ሙሉጌታ

ቅዱስ ያሬድ 0910594682 ሸዊት

ቅዱስ ዮሴፍ 0911303143 በኀይሉ

አዲሱ ሚካኤል 0911562588 ሰሎሞን

ጊለሌ ሩፋኤል 0913106838 ዳዊት

ዮሐንስ አካባቢ 0910175996 አሳኸኝ

አስኮ 0929529539 ሩፋኤል
0920580383

አባዶ 0911029550 ኤፍሬም

ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ይዘዙ!!!

ክርስቲያናዊን ወደዚህ ይጋብዙ
ከተደራጀን አንታረድም
@Christianbrotherhood

መልእክቶቻችሁን በ  @Christianbrothershood እንድታደርሱን በትሕትና እንጠይቃለን። 
3.6K views19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-30 14:12:35 MF ONLINE SHOPING
ስታይል ያላቸው ኦሪጀናል
ቱታ እና ቁምጣዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ይደውሉና ይዘዙ ከ 5_10 ቀናት ያሉበት እናደሰርሳለን።
0912042590
0922828876
Size Available
Free Delivery

MF onlineshoping
5.2K views11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-12 00:34:57
እንኳን ለ ፳፻፲፬ ዓ/ም አደረሳችሁ
ይህን ቻናል ያውቁት ኑሯል?

መንፈሳዊ መጻሕፍትን እንዲያነቡ ለማበረታታት ጸሓፊዎች ጋር በመነጋገር ቅናሽ ያስደርጋል።

ጥያቄዎች በማዘጋጀት ይሸልማል።

የ2400 ብር መንፈሳዊ መጻሕፍት በ2000 ብር እቁብ አደራጅቶ ይሰጣል።
አንብቢ ትውልድ በጋራ ለማፍራት ሁላችሁም ተጋብዛችኃል።


https://t.me/BetMetsahfte


ሁላችሁምገብታችሁ እዩና መስክሩ።
ዓላማችን የመንፈሳዊ መጽሓፍት አንባብያንን ማብዛት ነው።
ቻናላችንን በመቀላቀል እንድታግዙን እንዲሁም መጽሀፍትን እንድታገኙ በትህትና እንጠይቃለን !

ቻናሉን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ እናመሰግናለም።
10.1K views21:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-09 18:09:47
#ኦሪትዘፍጥረት #ቅጽ፪
በቅዱስ ዮሐንስአፈወርቅ (ትርጉም ገብሬ)
#የገጽ ብዛት 305
#ዋጋ 120ብር
#ወንድሜገብሬ ይህ ዋጋ ቅናሽ አድርግልኝ ስለው እንደፈለክ ወስንበት ስላለኝ (ያክብርልኝ ወንድሜዋ)
#እስከመስከረም ፭ ለምትወስዱ በ#85 ብር ውሰዱት።@orthokiha ጻፉልኝ ኮድ እሰጣለሁኝ።

መልካም አዲስ ዓመት
መልካም ንባብ
7.7K views15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-28 23:02:59
#ቆቡ #mashocreatives

Order yours @mashocreatives

Follow our pages to be the first to see new products.

{(Behold ቆቡ, a class act with its signature top hat, hates water, a die hard fan of Thomas Edison ergo the አምፖል)}

0921012939
0923149110
#lnteriordesign #lamp #bedsidelamp #light #ethiopian #creative
7.8K views20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-26 00:23:16
#ቆቡ #mashocreatives

Order yours @mashocreatives

Follow our pages to be the first to see new products.

{(Behold ቆቡ, a class act with its signature top hat, hates water, a die hard fan of Thomas Edison ergo the አምፖል)}

0921012939
0923149110
#lnteriordesign #lamp #bedsidelamp #light #ethiopian #creative
4.3K views21:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-18 15:10:32
ሙሉውን ለማየት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ



#ዐብይ_ይምራን¡
#ዐብይ_ሆይ_ሺ_ዓመት_ንገስ¡
12.3K viewsedited  12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-17 19:37:44
… አሰላም አሌይኩም ወረመቱላ ወበረከቱ፥ ይኸው የአጣዬ ከተማን እንዲህ እያደረግናት ነው። አሁን ነፍጠኛ ተሰዳ ከከተማዋ ለቃ ሸሽታ ወጥታለች። ይኸው እንደምትመለከቱት ጭስና እሳት ብቻ ሆኗል። ኢንሻአላህ ፈጣሪ ካለ ድሉ የእኛ ነው። ትልቁ ጦርነት በጸሎት ነው። በጸሎት አላህን ጠይቁልን፣ አግዙን። አሁን ሲቃጠል የምታዩአቸው ቤቶች በሙሉ የዐማራ ቤቶች ናቸው። ጦርነቱ እዚያማዶ ነው የሰላማ መንገድ የሚሉት ሥፍራ ላይ ነው። የሥፍራዎቹን ስም በደንብ አላውቃቸውም። ከዚህ ከዐማሮች ቀብር ጀምሮ ከወንዙ ጨምረን አንድ ሳናስቀር ነቅለን አውጥተን ጨርሰናቸዋል። ያስቀረነው የለም። ከወደላይ ልዩኃይሏ አለች ይላሉ ነገር ግን ኢንሻአላህ ድሉ የእኛው ነው። እናንተ ጸሎት ብቻ አድርጉልን።በጸሎታችሁ ከእኛ ጋር ሁኑ ነው የምንላችሁ። ወሰላም አሌኩ ወረመቱላ ወበረካቱ… ነው የሚለው እስላማዊው የሰሜን ሸዋ ተዋጊ።
11.5K views16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-12 04:00:30 በLos Angeles Times የተዘገበ

- በትግራይ ክልል በኤርትራ ወታደሮች ከሚፈጸሙ ዘግናኝ ግፎች መካከል የሁለት ልጆች እናት የሆነችው መርሃዊት...

-ለ15 ቀናት በኤርትራ ወታደሮች ካምፕ ውስጥ ከታናሽ እህቷ ጋር ታግታ ነበር።
-በተደጋጋሚ እና በብዙ ወታደሮች ተደፍራለች
- ታናሽ እህቷን በፊት ለፊቷ ደፍረዋታል (እስከዚህ ዘገባ ድረስም የት እንዳለች አይታወቅም)
-ሌሎች ብዙ ሴቶች በኤርትራ ወታደሮች ካምፕ ውስጥ አይታለች።
- በአንዲት ዕለት ከካምፕ ልታመልጥ ችላለች። መሄድ የቻለችው ራሷን እስክትስት... እስከ ዋናው አስፋልት መንገድ ብቻ ነው።
- መንገድ ላይ ባገኛት ሰው አማካኝነት ወደ መቀሌ ተወስዳለች።
- አሁን ባለችበት የህክምና ተቋም ውስጥ እንቅልፍ የላትም።
- ከአሁን በኋላም እግሮቿ እንደቀድሞ አይሆኑም። (injuries to her spine and pelvis) (Wheelchair ያስፈልጋታል)

ይሄ ዘገባ የህክምና ማስረጃዎችን ያካተተ ነው።
.(ሙሉው ዘገባ ተያይዟል)
.
.

@ETV_57

https://www.latimes.com/world-nation/story/2021-02-11/troops-accused-of-mass-rape-in-ethiopias-tigray-conflict
12.8K viewsedited  01:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ