በLos Angeles Times የተዘገበ - በትግራይ ክልል በኤርትራ ወታደሮች ከሚፈጸሙ ዘግናኝ ግፎች መካከል የሁለት ልጆች እናት የሆነችው መርሃዊት... -ለ15 ቀናት በኤርትራ ወታደሮች ካምፕ ውስጥ ከታናሽ እህቷ ጋር ታግታ ነበር። -በተደጋጋሚ እና በብዙ ወታደሮች ተደፍራለች - ታናሽ እህቷን በፊት ለፊቷ ደፍረዋታል (እስከዚህ ዘገባ ድረስም የት እንዳለች አይታወቅም) -ሌሎች ብዙ ሴቶች በኤርትራ ወታደሮች ካምፕ ውስጥ አይታለች። - በአንዲት ዕለት ከካምፕ ልታመልጥ ችላለች። መሄድ የቻለችው ራሷን እስክትስት... እስከ ዋናው አስፋልት መንገድ ብቻ ነው። - መንገድ ላይ ባገኛት ሰው አማካኝነት ወደ መቀሌ ተወስዳለች። - አሁን ባለችበት የህክምና ተቋም ውስጥ እንቅልፍ የላትም። - ከአሁን በኋላም እግሮቿ እንደቀድሞ አይሆኑም። (injuries to her spine and pelvis) (Wheelchair ያስፈልጋታል) ይሄ ዘገባ የህክምና ማስረጃዎችን ያካተተ ነው። .(ሙሉው ዘገባ ተያይዟል) . . @ETV_57 https://www.latimes.com/world-nation/story/2021-02-11/troops-accused-of-mass-rape-in-ethiopias-tigray-conflict 12.8K viewsedited 01:00