Get Mystery Box with random crypto!

ቡናችን👆

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_coffee_sc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 151.45K
የሰርጥ መግለጫ

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-04-07 15:31:24
ማሚሎዲ ሰንዳውንስ እሁድ ላለባቸው የሊግ ጨዋታ ለማህበራዊ ሚድያቸው የተጠቀሙት የፊትለፊት ግራፊክስ!

አቡኪ 10ሯ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.9K views12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 19:24:04
ቀጣይ ጨዋታ
         NEXT MATCH


18ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ኢትዮጲያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ
ቅዳሜ 30/07/2015
         09:00 ሰዐት
     አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም

መልካም ዕድል ለታላቁ ኢትዮጲያ ቡና!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.6K views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 00:04:28
የአቡኪ ድንቅ ጎል እስኪ ስንት ላይክ ይገባዋል

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
886 views21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 00:00:28
            ጨዋታው ተጠናቀቀ

ማሚሎዲ ሰንዳውንስ 2–1 ኮተን
አቡኪ 85‘

አቡኪ ከረጅም ጊዜ ጉዳት በተሰለፈበት የመጀመሪያ ጨዋታ 1 ጎል ማስቆጠር ችሏል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
934 viewsedited  21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 23:55:57
የአቡኪ ድንቅ ጎልልል

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.1K viewsedited  20:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 23:49:41             88‘

ማሚሎዲ ሰንዳውንስ 2–0 ኮተን
አቡኪ 85‘

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.2K viewsedited  20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 23:45:33 ጎልልልልልልልልል ማሜሎ ዲ ሰንዳውንስስስስ አቡኪ
1.2K viewsedited  20:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 23:25:08 አቡኪ ከረጅም ጉዳት ቡሃላ አሁን ተቀይሮ ወደ ሜዳ ገብቶዋል

65‘
ማሚሎዲ ሰንዳውንስ 1-0 ኮተን

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.3K views20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 21:41:05
አቡኪ የዛሬውን ጨዋታ ከረጅም ጊዜ ቡሀላ በተጠባባቂነት ይጀምራል!

ጨዋታው ምሽት 4:00 ሰዐት ሲል ይጀምራል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.0K viewsedited  18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 15:07:38
አቡኪ ልምምዱን ከቡድኑ ጋር አጠናክሮ ቀጥሏል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.8K viewsedited  12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ