Get Mystery Box with random crypto!

Ethio_Real_Madrid

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_real_madrid14 — Ethio_Real_Madrid E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_real_madrid14 — Ethio_Real_Madrid
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_real_madrid14
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7
የሰርጥ መግለጫ

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️
ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ !
⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️
________________________________
➢ | ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-06-12 23:38:00
SI
1 viewʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 23:35:32
ፓሪስ ሴንት ዠርመ ኪልያን ኤምባፔን በሚቀጥሉት ሳምንታት ዉስጥ ሊሸጠዉ ይችላል።

[ Chiringuito ]

@ETHIO_REAL_MADRID14
@ETHIO_REAL_MADRID14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
183 viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 23:32:36
ፓሪስ ሴንት ዠርመ ተጨዋቹ በደብዳቤ መልኩ ለክለቡ ያለዉን አቋም በማሳወቁ ምክንያት በዚህ ክረምት በ €200 ሚሊዮን ዩሮ ለመሸጥ እያጤኑበት መሆኑ ተነግሯል። [ L'Equipe ]

ምን ታስባላችችሁ €200 M ?

@ETHIO_REAL_MADRID14
@ETHIO_REAL_MADRID14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
304 viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  20:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 23:29:16
ፓሪስ ሴንት ዠርመ በወሰነዉ ዉሳኔ ላይ ማለትም በዚህ ክረምት ኮንትራቱን ያድሳል ወይም መልቀቅ ይፈልጋል የሚለዉን ለመጨረሻ ግዜ እንዲያጤንበት ማስጠንቀቂያ አቅርቧል።

ተጨዋቹ ግን ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልግ ለክለቡ ባስገባዉ ይፋዊ ደብዳቤ አስረግጦ ተናግሯል።

[ L'Equipe ]

@ETHIO_REAL_MADRID14
@ETHIO_REAL_MADRID14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
393 viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 23:26:06 ዜናዉ ባሁኑ ሰአት በሰፋዉ እየተዘገበ ይገኛል አብራችሁኝ ቆዩ
424 viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, 20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 23:24:35
ሰበር

ኪልያን ኤምባፔ ከደቂቃዎች በፊት ለፓሪስ ሴንት ዠርመ ደብዳቤ ላከ !

አሁን በደረሰን መረጂመሰረት ኪልያን ኤምባፔ ለክለቡ ፓሪስ ሴንት ዠርመ አስደንጋጭ ደብዳቤ መላኩን የፈረንሳዩ ታማኝ የመረጃ ምንጭ L'EQUPE ተናገረ።

ደብዳቤዉ ኤምባፔ በደብዳቤዉ ላይ በምንም አይነት ሁኔታ ከፓሪስ ሴንት ዠርመ ጋር ያለዉን ኮንትራት እንደማይታደስ የሚናገር ፁሁፍ ልኳል። በዚህም ፔዤ የተጨዋቹ ዉሳኔ ይህ ከሆነ በዚህ ክረምት እንደሚሸጡት ምላሽ ሰጥተዉታል።

@ETHIO_REAL_MADRID14
@ETHIO_REAL_MADRID14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
513 viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  20:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 23:23:59 ተኝታቹሀል ሰበር መረጃ አለኝ

@ETHIO_REAL_MADRID14
@ETHIO_REAL_MADRID14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
483 viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 22:41:42
ሰላም እደሩ ማድሪዲስታስ

@ETHIO_REAL_MADRID14
@ETHIO_REAL_MADRID14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
934 viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 22:35:05
ከ S90 አንፃር በአውሮፓ በሚቀጥለው የውድድር አመት ይጣመራሉ ተብለዉ የሚታሰቡ 3 የአጥቂ መስመር ወሬዎች

@ETHIO_REAL_MADRID14
@ETHIO_REAL_MADRID14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.1K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 22:29:09
የካሪም ቤንዜማ የመጨረሻ የኤል ክላሲኮ ጨዋታ ሀትሪክ በመስራት መጠናቀቁን እናስታዉሳችሁ

@ETHIO_REAL_MADRID14
@ETHIO_REAL_MADRID14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
1.2K viewsʟᴇᴜʟᴀ ʀᴀᴍᴏs, edited  19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ