Get Mystery Box with random crypto!

ፓሪስ ሴንት ዠርመ በወሰነዉ ዉሳኔ ላይ ማለትም በዚህ ክረምት ኮንትራቱን ያድሳል ወይም መልቀቅ ይፈ | Ethio_Real_Madrid

ፓሪስ ሴንት ዠርመ በወሰነዉ ዉሳኔ ላይ ማለትም በዚህ ክረምት ኮንትራቱን ያድሳል ወይም መልቀቅ ይፈልጋል የሚለዉን ለመጨረሻ ግዜ እንዲያጤንበት ማስጠንቀቂያ አቅርቧል።

ተጨዋቹ ግን ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልግ ለክለቡ ባስገባዉ ይፋዊ ደብዳቤ አስረግጦ ተናግሯል።

[ L'Equipe ]

@ETHIO_REAL_MADRID14
@ETHIO_REAL_MADRID14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk