Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ኪልያን ኤምባፔ ከደቂቃዎች በፊት ለፓሪስ ሴንት ዠርመ ደብዳቤ ላከ ! አሁን በደረሰን መረ | Ethio_Real_Madrid

ሰበር

ኪልያን ኤምባፔ ከደቂቃዎች በፊት ለፓሪስ ሴንት ዠርመ ደብዳቤ ላከ !

አሁን በደረሰን መረጂመሰረት ኪልያን ኤምባፔ ለክለቡ ፓሪስ ሴንት ዠርመ አስደንጋጭ ደብዳቤ መላኩን የፈረንሳዩ ታማኝ የመረጃ ምንጭ L'EQUPE ተናገረ።

ደብዳቤዉ ኤምባፔ በደብዳቤዉ ላይ በምንም አይነት ሁኔታ ከፓሪስ ሴንት ዠርመ ጋር ያለዉን ኮንትራት እንደማይታደስ የሚናገር ፁሁፍ ልኳል። በዚህም ፔዤ የተጨዋቹ ዉሳኔ ይህ ከሆነ በዚህ ክረምት እንደሚሸጡት ምላሽ ሰጥተዉታል።

@ETHIO_REAL_MADRID14
@ETHIO_REAL_MADRID14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk