Get Mystery Box with random crypto!

የአሜሪካ ኤምባሲ ሁለት ቀን ተዘግቶ ይውላል በአዲስ አበባ የሚገኘው የኤሜሪካ ኤምባሲ ሰኞ እና | ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

የአሜሪካ ኤምባሲ ሁለት ቀን ተዘግቶ ይውላል

በአዲስ አበባ የሚገኘው የኤሜሪካ ኤምባሲ ሰኞ እና ማክሰኞ ዝግ ሆኖ እንደሚውል አስታውቋል።

ኤምባሲው ፥ ሰኞ ግንቦት 19/2016 ' ሚሞሪያል ዴይ 'ን ወይም በግዳጅ ላይ የተሰዉ የአሜሪካ አርበኞች መታሰቢያ በዓልን ምክንያት በማድረግ እንደሚዘጋ አመልክቷል።

በነጋተው ማክሰኞ ግንቦት 20 የ ደረግ መንግሥት የወደቀበትን ቀን ምክንያት በማድረግ ሙሉ ቀን ተዘግቶ እንደሚውል ገልጿል።

ኤምባሲው ዳግም የሚከፈተው ረቡዕ ግንቦት 21 መሆኑን አሳውቋል።

@Esat_tv1
@Esat_tv1