Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ በ9፡30 ሰዓት ገደማ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም-አቀፍ | ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ በ9፡30 ሰዓት ገደማ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም-አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ላይ የዕሳት አደጋ ተከስቶ እንደነበር የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሳውቋል

እሳቱ የተፈጠረው ከአውሮፕላን ማረፊያው አጥር ውጭ ባሉ የመኖሪያ ቤቶች ውስጥ እንደነበረ ገልጿል።

አሁን ላይ በቁጥጥር ስር መዋሉንም አመልክቷል።

" በኢትዮጵያ አየር መንገዱ ዕለታዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ምንም ዓይነት መስተጓጎል አልነበረም " ሲልም አክሏል።

@Esat_tv1
@Esat_tv1