Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ሳት 𝙴𝚛𝚖𝚒𝚜𝚊𝚝

የቴሌግራም ቻናል አርማ ermidish1 — ኢትዮ ሳት 𝙴𝚛𝚖𝚒𝚜𝚊𝚝
የቴሌግራም ቻናል አርማ ermidish1 — ኢትዮ ሳት 𝙴𝚛𝚖𝚒𝚜𝚊𝚝
የሰርጥ አድራሻ: @ermidish1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 618
የሰርጥ መግለጫ

ኤርሚ ዲሽ #𝐄𝐫𝐦𝐢_𝐝𝐢𝐬𝐡_𝐢𝐧𝐬𝐭𝐚𝐥𝐥𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧
*ነፃ የኳስ ቻናሎችን እንጭናለን
* አዲስ ዲሽ እንገጥማለን
* የተበላሸ እናስተካክላለን
*Nile sat
#_____ethiosat
*Tv Varzish
*God channel
*Dstv እንገጥማለን
*Canal plu እንገጥማለን
ለበለጠ መረጃ @J_Ermiyas ላይ አለን
@Ermisat @ErmiDish1

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-11-27 19:56:27 𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚂𝚝𝚊𝚛 𝟼𝟻𝟼𝟻 𝙼𝚎𝚐𝚊 𝙵𝟷 𝟹𝟹𝟹
በመንካት ማስገባት። መጀመሪያ ግን 𝚂𝚘𝚏𝚝𝚠𝚊𝚛𝚎 ጭነን 𝙵𝚊𝚌𝚝𝚘𝚛 ማድረግ አለብን።

𝚅𝚊𝚗𝚜𝚝𝚊𝚛 𝚅𝟾 & 𝚅𝚊𝚗𝚜𝚝𝚊𝚛 𝚅𝟾 𝚙𝚕𝚞𝚜 እና ሪሞቱ ላይ 𝙱𝚒𝚜𝚜 ሚለውን በመንካት ማስገባት።

𝚅𝚊𝚗𝚂𝚝𝚊𝚛 𝚅𝟾 𝚙𝚛𝚘 ሪሞቱ ላይ 𝟶 በመንካት ማስገባት ትችላላቹ።

የአብዛኞቹ 𝙻𝙸𝙵𝙴𝚂𝚃𝙰𝚁, 𝚂𝚄𝙿𝙴𝚁𝚂𝚃𝙰𝚁, 𝙶𝙾𝙻𝙳𝚂𝚃𝙰𝚁 ረሲቨሮች 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 ማስገቢያ 𝙾𝚙𝚝𝚒𝚘𝚗 𝙵𝟷+𝟹𝟹𝟹 ወይም አረንጓዴውን በተን በመጫን ማስገባት ትችላላቹ።

#𝙴𝚛𝚖𝚒𝚜𝚊𝚝
1.8K views16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-27 19:54:59 የሁሉም 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 ረሲቨሮች 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 አገባብ
𝟷. 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟿𝟶𝟿𝟶
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ 𝙵𝟷 መንካት ከዛ ወዲያው 𝟹𝟹𝟹 መንካት እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።
𝟸. 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟾𝟻𝟾𝟻
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ 𝙵𝟷 መንካት ከዛ ወዲያው 𝟹𝟹𝟹 መንካት እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።
𝟹. 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟼𝟶𝟼𝟶 እና 𝟾𝟶𝟾𝟶
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ 𝙵𝟷 መንካት ከዛ ወዲያው 𝟹𝟹𝟹 መንካት እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።
𝟺. 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟷𝟶𝟶𝟶++
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ 𝙵𝟷 መንካት ከዛ ወዲያው 𝟹𝟹𝟹 መንካት እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት ወይም ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።
𝟻. 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟷𝟶𝟶𝟶𝙷𝙳, 𝟸𝟶𝟶𝟶𝙷𝙳, 𝟹𝟶𝟶𝟶𝙷𝙳, 𝟺𝟶𝟶𝟶𝙷𝙳, 𝟿𝟸𝟶𝟶𝙷𝙳, 𝟿𝟹𝟶𝟶𝙷𝙳
መጀመርያ መክፈት የምንፈልግበት ቻናል ላይ ማድረግ ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።
𝟼. 𝙻𝙸𝙵𝙴𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟸𝟹𝟻𝟶𝙷𝙳, 𝟸𝟺𝟸𝟻𝙷𝙳, 𝟸𝟶𝟸𝟶𝙷𝙳, 𝟹𝟶𝟹𝟶𝙷𝙳, 𝟺𝟶𝟺𝟶𝙷𝙳, 𝟿𝟸𝟶𝟶𝙷𝙳, 𝟿𝟹𝟶𝟶𝙷𝙳, 𝟷𝟾𝙷𝙳
መጀመርያ መክደት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ ላይ 𝙶𝚘𝚝𝚘 የሚለውን መጫን እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።
𝟽. 𝙻𝙸𝙵𝙴𝚂𝚃𝙰𝚁 𝙻𝚂𝟼, 𝟽, 𝟾, 𝟿
መጀመርያ መክፈት የምንፈልግበት ቻናል ላይ ማድረግ ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።
𝟾. 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝚂𝙳
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ ላይ 𝚒𝚗𝚏𝚘 ተጭናችሁ 𝟷𝟸𝟹𝟺 መንካት እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።


𝙴𝚞𝚛𝚘 𝚋𝚘𝚡 𝟿𝟽𝟶𝟶 𝚖𝚎𝚗𝚞 𝟶𝟶𝟶𝟶 ነው ነገር ግን ይህ ሪሲቨር 𝟸 አይነት ነው ልክ ሪሲቨሩ ሲበራ 𝚠𝚎𝚕𝚌𝚘𝚖𝚎 𝚝𝚘 𝚍𝚒𝚐𝚒𝚝𝚊𝚕 የሚለው ከሆነ ይሠራል እና 𝚖𝚎𝚗𝚞 𝟽𝟽𝟽𝟽 ከነዚህ ውጪ አይደለም

ይሔ የ 𝚂𝚝𝚊𝚛 𝚜𝚊𝚝 𝚂𝚁-𝟸𝟶𝟽𝟶𝙷𝙳 𝙿𝚁𝙾 𝚋𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ለመሙላት አረንጓዴውን በተን ይጫኑ

𝙳𝚒𝚐𝚒 𝚜𝚊𝚝 𝙽𝙰𝙽𝙾 𝚛𝚎𝚌𝚎𝚒𝚟𝚎𝚛 ላይ 𝚋𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ለማስገባት በመጀመሪያ 𝙼𝚎𝚗𝚞 መንካት ቀጥሎ 𝟽𝟽𝟽𝟽 (𝟽 ቁጥርን አራት ጊዜ) መጫን ከዛ 𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑 𝙼𝚎𝚗𝚞 𝙰𝚌𝚝𝚒𝚟𝚎 ይሆናል ከዛ ማስገባት ነው ፤ ወይም 𝚜𝚌𝚛𝚊𝚖𝚋𝚕𝚎𝚍 የሆነውን($ምልክት ያለበትን) ቻናል ላይ አድርጎ "𝙶𝙾𝚃𝙾" የሚለውን ሲነካ ይመጣል። ምናልባት የገዛ ሰው ካለ


የ𝚖𝚒𝚠𝚎 𝚖𝚊𝚡 ቢስኪ አገባብ ሜን ነክተን 𝟾𝟽𝟾𝟾 መጫን ከዛን የምንፈልገውን 𝚋𝚒𝚜𝚜 መሙላት ነው


የ 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟷𝟶𝟶𝟶𝙷𝙳++ ረሲቨር
𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑 𝙴𝚗𝚊𝚋𝚕𝚎 ለማድረግ 𝙵𝟷+𝟶𝟶𝟶 መጫን ነው፣ 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 ለመሙላት 𝙵𝟷+𝟹𝟹𝟹 ወይም አረንጓዴውን መጫን ነው፣ ሰርቨር 𝙰𝚌𝚝𝚒𝚟𝚎 ለማድረግ 𝙵𝟷+𝟼𝟼𝟼 መጫን ነው።

ቢስኪ ለማስገባት የተቸገራችሁ ?𝚃𝙸𝙶𝙴𝚁 𝚃𝟾 𝚄𝚕𝚝𝚛𝚊 ላይ 𝚋𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ለማስገባት ሪሞት ላይ
𝙵𝟷&𝟹𝟹𝟹 ይንኩ
𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑 𝚖𝚎𝚊𝚗 𝙵𝟷&𝟷𝟷𝟷𝟷

𝟷.𝚂𝚖 𝟸𝟹𝟻𝟶 ቢስኪ ለሙላት ይኤንን ተጠቀሙየምንፈለገውን ቻናል እንክፈት𝚕
𝟸.𝙾𝙺 ሚለውን ስንነካ የቻናል ዝርዝር ይመጣል።
𝟹,በሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የ𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙼𝚎𝚗𝚞
ይመጣል።
𝟺,𝙾𝙺 የሚለውን በመንካት የምንፈልገውን 𝙺𝚎𝚢 ካድገባን
በሁዋላ ሰማያዊ
በተን ሁለት ጊዜ ስንነካ 𝚂𝚊𝚟𝚎 ያደርጋል።

እነዚ የ ሚኒ ሪሲቨር ኮዶች ብዙ ጊዜ ለ 𝚅𝚎𝚛𝚣𝚒𝚜𝚑 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ማስገቢያ ናቸው 𝟾𝟾𝟾𝟾
𝟿𝟾𝟿𝟾
𝙴𝙼𝚄 𝙲𝙻𝙾𝚂𝙴 𝟿𝟾𝟽𝟾 𝟽𝟽𝟾𝟾 ቻናሉ ላይ 𝙾𝙺 ብላቹ እነዚን ቁጥሮች በመንካት 𝙱𝚒𝚜𝚜 ማስገባት እንችላለን

𝙲𝚘𝚛𝚘𝚗𝚎𝚝 ሪሰቨር ተጠቃሚዎች
𝙱𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ለመሙላት

ለማስረዳት ያክል ሁለት ቦታ 𝚋𝚒𝚜𝚜 𝚜𝚊𝚟𝚎 መደረግ አለበት
❶ 𝚖𝚎𝚗𝚞 + 𝟾𝟾𝟾𝟾 𝚙𝚊𝚝𝚌𝚑 𝚎𝚖𝚞 ላይ 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ይሞላሉ
❷ ሰማያዊ 𝚋𝚞𝚝𝚝𝚘𝚗 ተጭነው ይሞሉና ከዛ
❸𝙲𝚘𝚗𝚏𝚒𝚛𝚖 ይበሉት

𝙴𝚞𝚛𝚘𝚜𝚝𝚊𝚛 𝟿𝟼𝟶𝟶 𝙷𝙳 𝚛𝚎𝚌𝚎𝚒𝚟𝚎𝚛
ቢስኪ ለማስገባት 𝚖𝚎𝚗𝚞 ትነካና 𝟽𝟽𝟽𝟽 ስንጫን 𝚋𝚒𝚜 𝚔𝚎𝚢 መሙያ ይመጣል ማለት ነው

𝚂𝚝𝚊𝚛𝚂𝚊𝚝 𝟿𝟾𝟶𝟶 ሞዴል ሪሲቨር 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ለ ማስገባት
𝙼𝚎𝚗𝚞 + 𝟾𝟾𝟾𝟾 መጫን ነው
𝙼𝚎𝚗𝚞 >> 𝚃𝚘𝚘𝚕𝚜 >> 𝙲𝚊𝚜 >> 𝙲𝚊𝚜 𝙾𝚙𝚝𝚒𝚘𝚗𝚜 >> 𝙺𝚎𝚢 𝚎𝚍𝚒𝚝𝚘𝚛 >> 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝚙𝚕𝚊𝚌𝚎 𝚝𝚑𝚎 𝚔𝚎𝚢

𝚏𝟷+𝟹𝟹𝟹

#𝙴𝚛𝚖𝚒𝚜𝚊𝚝
1.6K views16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-27 19:52:23 ዋላ በቅድሚያ 𝟷.𝙼𝚎𝚗𝚞 ላይ እንገባለን ከዛ 𝟸.𝚌𝚘𝚗𝚍𝚒𝚝𝚒𝚘𝚗𝚊𝚕 𝚊𝚌𝚌𝚎𝚜𝚜 የሚል አማራጭ በመፈለግ እሱ ውስጥ እንገባለን! ከዚህ በመቀጠል 𝟼 ቁጥርን 𝟺 ጊዜ (𝟼𝟼𝟼𝟼) ስንነካ 𝙺𝚎𝚢 𝚎𝚍𝚒𝚝 የሚል አማራጭ ይመጣልናል!
ከዛ 𝚋𝚒𝚜𝚜 የሚለው ጋር በመሄድ 𝙰𝙳𝙳 ካልን በሁዋላ የቻናሉን 𝚔𝚎𝚢 ሞልተን 𝚎𝚡𝚒𝚝 ማለት ነው!

𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 ቢስኪ አሞላል

➊ 𝙻𝙸𝙵𝙴𝚂𝚃𝙰𝚁 𝙳𝚄𝙰𝙻 𝙵𝙻𝙰𝚂
𝙻𝚂 𝟸𝟹𝟻𝟶-𝙻𝚂 𝟸𝟺𝟸𝟻- 𝙻𝚂 𝟸𝟶𝟸𝟶,𝟹𝟶𝟹𝟶,𝟺𝟶𝟺𝟶,𝙻𝚂 𝟷𝟾𝙷𝙳 ,𝙻𝚂 𝟿𝟹𝟶𝟶-𝙻𝚂 𝟿𝟸𝟶𝟶( ባለ ሁለት ፍላሽ የሚሠኩ )

𝙶𝙾𝚃𝙾 የሚለውን በመንካት 𝙱𝙸𝚂𝚂𝙺𝙴𝚈 ማስገባት እንችላለን፡፡

➋ 𝙻𝙸𝙵𝙴𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟾𝟻𝟾𝟻,𝟿𝟶𝟿𝟶,𝟼𝟶𝟼𝟶,𝟾𝟶𝟾𝟶

በመጀመርያ ሪሞታችን ላይ 𝙵𝟷 እና 𝟶𝟶𝟶 እንጫናለን አዛን 𝙰𝙲𝚃𝙸𝚅𝙴 ሲሆንልን ከዛን በድጋሜ 𝙵𝟷 + 𝟹𝟹𝟹 ስንነካ 𝙱𝙸𝚂𝚂𝙺𝙴𝚈 ማስገብያ እናገኛለን ፡፡

➌ 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟼𝟶𝟼𝟶 & 𝟾𝟶𝟾𝟶

መጀመርያ የሪሲቨሮቹን ሶፍትዌር ከጫንን በኋላ የምንፈልገው ቻናል ላይ በማድረግ በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ “𝙵𝟷+𝟶𝟶𝟶” በመንካት 𝚙𝚊𝚝𝚌𝚑 𝚖𝚎𝚗𝚞 𝚊𝚌𝚝𝚒𝚟𝚎 እናደርጋለን ከዛ ሪሞቱ ላይ “𝙵𝟷+𝟹𝟹𝟹” በመንካት 𝙱𝚒𝚜𝚜𝚔𝚎𝚢 ማስገባት እንችላለን፡፡

➍ 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟺𝟶𝟺𝟶

መጀመሪያ ምንከፍተዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ 𝟶 አራት ግዜ መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ዉን መሙላት ነው።

➎𝙻𝙸𝙵𝙴𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟷𝟶𝟶𝟶 -𝙻𝚂 𝟸𝟶𝟶𝟶- 𝙻'𝚂 𝚅𝟼 -𝙻𝚂 𝚅𝟽

ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ 𝟷 𝙵𝙻𝙰𝚂𝙷 ( 𝚄𝚂𝙱 ) ከሆነ አረንጓዴ በተንን ሲጫኑ 𝙱𝙸𝚂𝚂𝙺𝙴𝚈 ይመጣል ከዛን በማስገባት መክፈት ይቻላል፡፡

ለባለ ሁለት 𝙵𝙻𝙰𝚂𝙷 መሠክያ ላላቸው ደግሞ 𝙶𝙾 𝚃𝙾 ተጭነው 𝙱𝙸𝚂𝚂𝙺𝙴𝚈 ማስገባት ይችላሉ፡፡

#Ermisat
1.2K views16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-27 19:52:23 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 𝙾𝚙𝚝𝚒𝚘𝚗

የ አብዛኞች ሪሲቨሮች የ𝙱𝚒𝚜𝚜𝚔𝚎𝚢 አገባብ ስቴፖች
……………𝟷……………
①𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟸𝟺𝟸𝟻𝙷𝙳
②𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟸𝟹𝟻𝟶 𝙿𝚘𝚠𝚎𝚛 𝚃𝚎𝚌𝚑
③𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟸𝟻𝟼𝟶 𝙱𝚛𝚒𝚕𝚕𝚒𝚊𝚗𝚝
④𝙵𝚃 𝟿𝟽𝟶𝟶 𝙳𝚒𝚊𝚖𝚘𝚗𝚍
⑤𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟿𝟽𝟶𝟶 𝙲𝙰 𝙶𝚘𝚕𝚍 𝙿𝚕𝚞𝚜
………………𝟸……………
①𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟿𝟸𝟶𝟶 𝙲𝙰 𝙷𝙳
②𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟸𝟺𝟸𝟻 𝚙𝚘𝚠𝚎𝚛𝚙𝚕𝚞𝚜
③𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟿𝟽𝟶𝟶+++𝙷𝙳
𝙸𝙱𝚘𝚡 𝟹𝟶𝟹𝟶
𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝙵𝟷𝟾 𝙷𝙳
𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟿𝟽𝟶𝟶𝙶𝙾𝙻𝙳 + 𝙲𝙰 𝙷𝙳
𝙷𝙳 𝟸𝟻𝟻𝟶 𝙲𝙰 𝙼𝙸𝙽𝙸
𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝙵𝟷𝟾 𝙷𝙳
𝙶𝚂𝙺𝚈 𝚅𝟼

𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟸𝟺𝟸𝟻𝙷𝙳, 𝚂𝙼 𝟸𝟹𝟻𝟶፣𝟸𝟻𝟼𝟶 𝙱𝚛𝚒𝚕𝚕𝚒𝚊𝚗𝚝 𝙵𝚃 𝟿𝟽𝟶𝟶 𝙳𝚒,𝟿𝟽𝟶𝟶 𝙲𝙰 𝙶𝚘𝚕𝚍 𝙿𝚕𝚞𝚜
𝟷.የምንፈለገውን ቻናል እንክፈት።
𝟸.𝙾𝙺 ሚለውን ስንነካ የቻናል ዝርዝር ይመጣል።
𝟹,በሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የ𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙼𝚎𝚗𝚞 ይመጣል።
𝟺,𝙾𝚔 የሚለውን በመንካት የምንፈልገውን 𝙺𝚎𝚢 ካስገባን
በኋላ ሰማያዊ በተን ሁለት ጊዜ ስንነካ 𝚂𝚊𝚟𝚎 ያደርጋል።
-----------
𝚂𝙼 𝟿𝟽𝟶𝟶𝙶𝙾𝙻𝙳 + 𝙲𝙰 𝙷𝙳
በሶፍትዌር ሪሲቨሩን 𝚄𝚙𝚐𝚛𝚊𝚍𝚎 ያርጉ
𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑 𝚖𝚎𝚗𝚞 ከተከፈተ ቀጥታ ወደ 𝙱𝚒𝚜𝚜 መክተቻ ቦታ ውስጥ እንሂድ ካልተከፈተ ግን በሪሞቱ ላይ 𝟿𝟹𝟹𝟿 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች 𝚂𝚂𝚂𝙿(𝚝𝚠𝚒𝚗) የሚለውን እንምረጥ። ከዛ ቀይ 𝙱𝚞𝚝𝚝𝚘𝚗 በመንካት ትክክለኛውን 𝙱𝚒𝚜𝚜𝚔𝚎𝚢 እናስገባ ከዛ 𝚂𝚊𝚟𝚎 ካረግን በኋላ ቻናሉ ይከፈታል።
----------
𝙷𝙳 𝟸𝟻𝟻𝟶 𝙲𝙰 𝙼𝙸𝙽𝙸
𝟷.በቅድሚያ ቻናሉን ከፍተን እናስቀምጠው።
𝟸.ከዛ በመቀጠል ይህንን እንከተል 𝙼𝙴𝙽𝚄->
𝙲𝙾𝙽𝙳𝙸𝚃𝙸𝙾𝙽𝙰𝙻 𝙰𝙲𝙲𝙴𝚂𝚂-> 𝙲𝙰 𝚂𝙴𝚃𝚃𝙸𝙽𝙶 ->𝙺𝙴𝚈
𝙴𝙳𝙸𝚃 -> 𝙱𝙸𝚂𝚂 -> 𝙿𝚁𝙴𝚂𝚂 𝙾𝙺
𝟹.የበፊቱን 𝙺𝚎𝚢 እናጥፋ
𝟺.𝙰𝙳𝙳 -(𝙶𝚛𝚎𝚎𝚗 𝙱𝚞𝚝𝚝𝚘𝚗 እንንካ)𝙺𝚔𝚔𝚔𝚔𝚔𝚒
𝟻.𝙵𝚛𝚎𝚚𝚞𝚎𝚗𝚌𝚢 እና 𝙺𝚎𝚢 ካስገባን በኋላ 𝚂𝚊𝚟𝚎 እናርግ።
𝟼.𝙲𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕 ይከፈታል
-------------
𝚂𝙼𝟿𝟸𝟶𝟶 𝙲𝙰 𝙷𝙳, 𝚂𝙼𝟸𝟺𝟸𝟻 𝚙𝚘𝚠𝚎𝚛𝚙𝚕𝚞𝚜,𝚂𝙼𝟿𝟽𝟶
𝟶+++𝙷𝙳
𝟷,በ𝙻𝚊𝚝𝚎𝚜𝚝 𝚜𝚘𝚏𝚝𝚠𝚊𝚛𝚎 ሪሲቨሩን 𝚄𝚙𝚐𝚛𝚊𝚍𝚎 እናድረገው።
𝟸,𝚂𝚕𝚘𝚠+𝟷𝟷𝟷𝟷 በመንካት 𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑 𝚖𝚎𝚗𝚞 𝚊𝚌𝚝𝚒𝚟𝚎 እናርግ።
𝟹,የምንፈልገውን ቻናል 𝙵𝚞𝚕𝚕 𝚜𝚌𝚛𝚎𝚎𝚗 ካረግን በኋላ በሪሞቱ ላይ 𝙿𝚊𝚐𝚎 - የሚለውን ስንነካ አዲስ 𝚆𝚒𝚗𝚍𝚘𝚠 ይመጣል።
𝟺,𝚁𝚎𝚜 𝚋𝚞𝚝𝚝𝚘𝚗 በመጫን ትክክለኛውን 𝚔𝚎𝚢 ካስገባን በኋላ 𝚂𝚊𝚟𝚎 እናድርግ።
𝟻,በቃ ቻናሉ ይከፍታል።
𝙸𝙱𝙾𝚇 𝟹𝟶𝟹𝟶 𝙷𝙳
𝟷,በ𝙻𝚊𝚝𝚎𝚜𝚝 𝚜𝚘𝚏𝚝𝚠𝚊𝚛𝚎 ሪሲቨሩን 𝚄𝚙𝚐𝚛𝚊𝚍𝚎 እናድረገው።
𝟸,ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን በተን ስንነካ (𝚎) 𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑𝚖𝚎𝚗𝚞 𝚘𝚙𝚎𝚗 ሲለን 𝚢𝚎𝚜 እንለዋለን።
𝟸,ከ 𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑𝚖𝚎𝚗𝚞 አንወጣና 𝙰𝙱- የሚለውን ስንጫን ቢስ ኪይ መሙያ ሳጥን ያመጣልናል።
𝟺,ቀይ በተን ስንጫን ቢስ ኪውን ማስገባት እንችላለን
𝟻,ቻናሉን ከፈትን በዚህ ካልሆነስ?
𝟷, ,ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን በተን ስንነካ (𝚎)
𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑𝚖𝚎𝚗𝚞 𝚘𝚙𝚎𝚗 እናደርጋለን
𝟸,𝙼𝚊𝚗𝚞𝚊𝚕 𝚔𝚎𝚢 የሚለውን አማራጭ እንነካለን
𝟹,በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎችን ትተን የጎን አቅጣጫ በመጫን 𝙱𝙸𝚂𝚂 𝙺𝙴𝚈 የሚል እስኪያመጣልን እንሄዳለን
𝟺,𝙰𝙳𝙳 የሚለውን ቀይ በተን እንጫናለን
𝟻,𝟹ተኛው ወደ ላይ ኪይ መፃፊያ እናገኛለን ቢጫ በመጫን ኪይ እናስገባለን
𝟼,𝚂𝚊𝚟𝚎 አድርገን እንመለስና 𝙵.𝚁&𝚂.𝚁 የሚሉ አማራጮችን ሳጥኑ ላይ እናገኛለን።
𝟽,መክፈት የምንፈልገውን ቻናል ፍሪኪዌንሲ እና ሲምቦል ሬት እናስገባለታለን።
𝟾,ከ𝚖𝚎𝚗𝚞 𝚂𝚊𝚟𝚎 አድርገን ስንወጣ ቻናሉ ይከፈታል
𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝙵𝟷𝟾 𝙷𝙳
𝟷,በ𝙻𝚊𝚝𝚎𝚜𝚝 𝚜𝚘𝚏𝚝𝚠𝚊𝚛𝚎 ሪሲቨሩን 𝚄𝚙𝚐𝚛𝚊𝚍𝚎 እናድረገው።
𝟸,ሶፍትዌር ሲጫንበት ሙሉ በሙሉ ፕሮግራሙ 𝟿𝟸𝟶𝟶 𝙲𝙰 𝙷𝙳 አይነት መቀየሩን ማረጋገጥ
𝟹,በመቀጠል ሪሞቱ ላይ 𝙿𝙰𝙶𝙴- የምትለዋን መጫን
𝟺,ኪይ መሙያ ሳጥን ሲያመጣልን ቀይ በተን ተጭነን የምንፈልገውን ቻናል ኪይ መሙላት።
𝙶 𝚂𝙺𝚈 𝚅𝟼
𝟷,የፓወር ቪዪ ኪይ ሶፍትዌር መጫኑን ማረጋገጥ
𝟸,𝙼𝚎𝚗𝚞 ገብተን 𝙲𝚘𝚗𝚍𝚒𝚝𝚒𝚘𝚗𝚊𝚕 𝙰𝚜𝚜𝚎𝚜𝚜 የሚለውን እንጫናለን
𝟹,ስንገባ ከሚመጡት አማራጮች 𝙺𝙴𝚈 የሚለውን=> 𝙱𝚒𝚜𝚜𝚔𝚎𝚢 እናገኛለን
𝟺,𝙰𝚍𝚍 እንነካለን 𝚙𝚛𝚘𝚟𝚒𝚍𝚎𝚛 𝚒𝚍 የሚለውን 𝟼𝟻𝙳 እናደርግና 𝙴𝚗𝚝𝚎𝚛
𝟻,ከመጡት አማራጮች ላይ የምንፈልገውን ቻናል ኪይ
ማንገባት 𝙴𝚗𝚝𝚎𝚛 ብለን 𝚂𝚊𝚟𝚎 አድርገን መመለስ
𝟼, ቻናሉ ይከፈታል
𝙻𝙴𝙶 𝙽-𝟸𝟺,𝙰-𝟸𝟻,𝙷𝟷𝟺 & 𝙽𝚞𝚛 -𝚂𝚝𝚊𝚛 𝟸𝟹𝟻𝟶𝟶+
ሰማያዊ በተን ተጭነን ቢስኬዉን መሙላት ከጨረስን በኃላ 𝚂𝚊𝚟𝚎 ማድረግ
𝙻𝙴𝙶 𝙽-𝟸𝟺 +
ሪሞታችን ላይ 𝚋𝚒𝚜𝚜 የምትለው ተጭኖ 𝚋𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 ማስገባት
𝙻𝚒𝚏𝚎 𝚂𝚝𝚊𝚛 𝟷𝟶𝟶𝟶, 𝟸𝟶𝟶𝟶 𝙻𝚜 𝚅𝟼,𝚅𝟽… ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ 𝟷 ፍላሽ (𝚞𝚜𝚋)
አረንጓዴ በተን ሲጫኑ 𝚋𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 ይመጣል
𝙻𝚒𝚏𝚎 𝚂𝚝𝚊𝚛 𝟺𝟶𝟺𝟶
𝙻𝚒𝚏𝚎 𝚜𝚝𝚊𝚛 𝟹𝟶𝟹𝟶
𝙻𝚒𝚏𝚎 𝚂𝚝𝚊𝚛 𝟸𝟶𝟸𝟶…
ባለ 𝟸 ፍላሽ 𝚙𝚒𝚗𝚔 𝙱𝚐
𝙶𝚘𝚝𝚘 ተጭነው 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 ማስገባት
𝙻𝚒𝚏𝚎𝚜𝚝𝚊𝚛 𝟼𝟶𝟼𝟶, 𝟾𝟶𝟾𝟶,𝟿𝟶𝟿𝟶
𝚃𝚒𝚐𝚎𝚛 𝙷𝚒𝚐𝚑 𝙲𝚕𝚊𝚜𝚜 𝚅𝟸
𝙵𝟷 +𝟹𝟹𝟹
𝙲𝚘𝚛𝚘𝚗𝚎𝚝
ሰማያዊ በተን
𝚂𝚝𝚊𝚛 𝚐𝚘𝚕𝚍 𝙼𝚒𝚗𝚒 𝟼𝟸𝟶 𝙷𝙳
𝙼𝚎𝚗𝚞+ 𝟿𝟿𝟿 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢
𝙵𝚛𝚎𝚎 𝚂𝚊𝚝 ሪሲቨሮች ላይ 𝚋𝚒𝚜𝚜𝚔𝚎𝚢 ለማስገባት ይህንን ቅድመ-ተከተል ይከተሉ!
𝚋𝚒𝚜𝚜𝚔𝚎𝚢 መሙላት የፈለግነውን ቻናል ከከፈትን በሁ
1.1K views16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-24 20:42:19 በአሁኑ ሰአት እየሰራ ይገኛል
1.0K views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-24 19:38:10
ቃና ቲቪ ከኢትዮ ሳት ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጧል በናይል ሳት መከታተል ትችላላችሁ

#𝙾𝙽 𝙽𝚒𝚕𝚎 𝚜𝚊𝚝

𝙵𝚛𝚎𝚚 𝟷𝟷𝟻𝟷𝟸
𝙿𝚘𝚕 𝚅/𝙷
𝚂,𝚛𝚊𝚝𝚎 𝟸𝟽𝟻𝟶𝟶

#𝙴𝚛𝚖𝚒𝚜𝚊𝚝
1.1K views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-06 17:03:39
Watan Tv ፕሪሚየር ሊግ ማስተላለፍ ጀምሯል
WATAN

freq 12149
Pol V/H
S,rate 27500

#Ermisat
1.3K views14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-27 16:12:10
1.8K views13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-27 13:55:18 TV_ Varzish አዲስ Biss key ቀይሮዋል። YehSat 52.5
Frq .....11785 H/V 27000

03A01BBE20C16D4E



@Henidish12
@Henidish12
1.3K views10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ