Get Mystery Box with random crypto!

የሁሉም 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 ረሲቨሮች 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 አገባብ 𝟷. 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟿𝟶𝟿𝟶 መጀመርያ መክ | ኢትዮ ሳት 𝙴𝚛𝚖𝚒𝚜𝚊𝚝

የሁሉም 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 ረሲቨሮች 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 አገባብ
𝟷. 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟿𝟶𝟿𝟶
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ 𝙵𝟷 መንካት ከዛ ወዲያው 𝟹𝟹𝟹 መንካት እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።
𝟸. 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟾𝟻𝟾𝟻
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ 𝙵𝟷 መንካት ከዛ ወዲያው 𝟹𝟹𝟹 መንካት እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።
𝟹. 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟼𝟶𝟼𝟶 እና 𝟾𝟶𝟾𝟶
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ 𝙵𝟷 መንካት ከዛ ወዲያው 𝟹𝟹𝟹 መንካት እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።
𝟺. 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟷𝟶𝟶𝟶++
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ 𝙵𝟷 መንካት ከዛ ወዲያው 𝟹𝟹𝟹 መንካት እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት ወይም ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።
𝟻. 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟷𝟶𝟶𝟶𝙷𝙳, 𝟸𝟶𝟶𝟶𝙷𝙳, 𝟹𝟶𝟶𝟶𝙷𝙳, 𝟺𝟶𝟶𝟶𝙷𝙳, 𝟿𝟸𝟶𝟶𝙷𝙳, 𝟿𝟹𝟶𝟶𝙷𝙳
መጀመርያ መክፈት የምንፈልግበት ቻናል ላይ ማድረግ ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።
𝟼. 𝙻𝙸𝙵𝙴𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟸𝟹𝟻𝟶𝙷𝙳, 𝟸𝟺𝟸𝟻𝙷𝙳, 𝟸𝟶𝟸𝟶𝙷𝙳, 𝟹𝟶𝟹𝟶𝙷𝙳, 𝟺𝟶𝟺𝟶𝙷𝙳, 𝟿𝟸𝟶𝟶𝙷𝙳, 𝟿𝟹𝟶𝟶𝙷𝙳, 𝟷𝟾𝙷𝙳
መጀመርያ መክደት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ ላይ 𝙶𝚘𝚝𝚘 የሚለውን መጫን እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።
𝟽. 𝙻𝙸𝙵𝙴𝚂𝚃𝙰𝚁 𝙻𝚂𝟼, 𝟽, 𝟾, 𝟿
መጀመርያ መክፈት የምንፈልግበት ቻናል ላይ ማድረግ ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።
𝟾. 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝚂𝙳
መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ ላይ 𝚒𝚗𝚏𝚘 ተጭናችሁ 𝟷𝟸𝟹𝟺 መንካት እና 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 መሙላት።


𝙴𝚞𝚛𝚘 𝚋𝚘𝚡 𝟿𝟽𝟶𝟶 𝚖𝚎𝚗𝚞 𝟶𝟶𝟶𝟶 ነው ነገር ግን ይህ ሪሲቨር 𝟸 አይነት ነው ልክ ሪሲቨሩ ሲበራ 𝚠𝚎𝚕𝚌𝚘𝚖𝚎 𝚝𝚘 𝚍𝚒𝚐𝚒𝚝𝚊𝚕 የሚለው ከሆነ ይሠራል እና 𝚖𝚎𝚗𝚞 𝟽𝟽𝟽𝟽 ከነዚህ ውጪ አይደለም

ይሔ የ 𝚂𝚝𝚊𝚛 𝚜𝚊𝚝 𝚂𝚁-𝟸𝟶𝟽𝟶𝙷𝙳 𝙿𝚁𝙾 𝚋𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ለመሙላት አረንጓዴውን በተን ይጫኑ

𝙳𝚒𝚐𝚒 𝚜𝚊𝚝 𝙽𝙰𝙽𝙾 𝚛𝚎𝚌𝚎𝚒𝚟𝚎𝚛 ላይ 𝚋𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ለማስገባት በመጀመሪያ 𝙼𝚎𝚗𝚞 መንካት ቀጥሎ 𝟽𝟽𝟽𝟽 (𝟽 ቁጥርን አራት ጊዜ) መጫን ከዛ 𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑 𝙼𝚎𝚗𝚞 𝙰𝚌𝚝𝚒𝚟𝚎 ይሆናል ከዛ ማስገባት ነው ፤ ወይም 𝚜𝚌𝚛𝚊𝚖𝚋𝚕𝚎𝚍 የሆነውን($ምልክት ያለበትን) ቻናል ላይ አድርጎ "𝙶𝙾𝚃𝙾" የሚለውን ሲነካ ይመጣል። ምናልባት የገዛ ሰው ካለ


የ𝚖𝚒𝚠𝚎 𝚖𝚊𝚡 ቢስኪ አገባብ ሜን ነክተን 𝟾𝟽𝟾𝟾 መጫን ከዛን የምንፈልገውን 𝚋𝚒𝚜𝚜 መሙላት ነው


የ 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟷𝟶𝟶𝟶𝙷𝙳++ ረሲቨር
𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑 𝙴𝚗𝚊𝚋𝚕𝚎 ለማድረግ 𝙵𝟷+𝟶𝟶𝟶 መጫን ነው፣ 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 ለመሙላት 𝙵𝟷+𝟹𝟹𝟹 ወይም አረንጓዴውን መጫን ነው፣ ሰርቨር 𝙰𝚌𝚝𝚒𝚟𝚎 ለማድረግ 𝙵𝟷+𝟼𝟼𝟼 መጫን ነው።

ቢስኪ ለማስገባት የተቸገራችሁ ?𝚃𝙸𝙶𝙴𝚁 𝚃𝟾 𝚄𝚕𝚝𝚛𝚊 ላይ 𝚋𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ለማስገባት ሪሞት ላይ
𝙵𝟷&𝟹𝟹𝟹 ይንኩ
𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑 𝚖𝚎𝚊𝚗 𝙵𝟷&𝟷𝟷𝟷𝟷

𝟷.𝚂𝚖 𝟸𝟹𝟻𝟶 ቢስኪ ለሙላት ይኤንን ተጠቀሙየምንፈለገውን ቻናል እንክፈት𝚕
𝟸.𝙾𝙺 ሚለውን ስንነካ የቻናል ዝርዝር ይመጣል።
𝟹,በሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የ𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙼𝚎𝚗𝚞
ይመጣል።
𝟺,𝙾𝙺 የሚለውን በመንካት የምንፈልገውን 𝙺𝚎𝚢 ካድገባን
በሁዋላ ሰማያዊ
በተን ሁለት ጊዜ ስንነካ 𝚂𝚊𝚟𝚎 ያደርጋል።

እነዚ የ ሚኒ ሪሲቨር ኮዶች ብዙ ጊዜ ለ 𝚅𝚎𝚛𝚣𝚒𝚜𝚑 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ማስገቢያ ናቸው 𝟾𝟾𝟾𝟾
𝟿𝟾𝟿𝟾
𝙴𝙼𝚄 𝙲𝙻𝙾𝚂𝙴 𝟿𝟾𝟽𝟾 𝟽𝟽𝟾𝟾 ቻናሉ ላይ 𝙾𝙺 ብላቹ እነዚን ቁጥሮች በመንካት 𝙱𝚒𝚜𝚜 ማስገባት እንችላለን

𝙲𝚘𝚛𝚘𝚗𝚎𝚝 ሪሰቨር ተጠቃሚዎች
𝙱𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ለመሙላት

ለማስረዳት ያክል ሁለት ቦታ 𝚋𝚒𝚜𝚜 𝚜𝚊𝚟𝚎 መደረግ አለበት
❶ 𝚖𝚎𝚗𝚞 + 𝟾𝟾𝟾𝟾 𝚙𝚊𝚝𝚌𝚑 𝚎𝚖𝚞 ላይ 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ይሞላሉ
❷ ሰማያዊ 𝚋𝚞𝚝𝚝𝚘𝚗 ተጭነው ይሞሉና ከዛ
❸𝙲𝚘𝚗𝚏𝚒𝚛𝚖 ይበሉት

𝙴𝚞𝚛𝚘𝚜𝚝𝚊𝚛 𝟿𝟼𝟶𝟶 𝙷𝙳 𝚛𝚎𝚌𝚎𝚒𝚟𝚎𝚛
ቢስኪ ለማስገባት 𝚖𝚎𝚗𝚞 ትነካና 𝟽𝟽𝟽𝟽 ስንጫን 𝚋𝚒𝚜 𝚔𝚎𝚢 መሙያ ይመጣል ማለት ነው

𝚂𝚝𝚊𝚛𝚂𝚊𝚝 𝟿𝟾𝟶𝟶 ሞዴል ሪሲቨር 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ለ ማስገባት
𝙼𝚎𝚗𝚞 + 𝟾𝟾𝟾𝟾 መጫን ነው
𝙼𝚎𝚗𝚞 >> 𝚃𝚘𝚘𝚕𝚜 >> 𝙲𝚊𝚜 >> 𝙲𝚊𝚜 𝙾𝚙𝚝𝚒𝚘𝚗𝚜 >> 𝙺𝚎𝚢 𝚎𝚍𝚒𝚝𝚘𝚛 >> 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝚙𝚕𝚊𝚌𝚎 𝚝𝚑𝚎 𝚔𝚎𝚢

𝚏𝟷+𝟹𝟹𝟹

#𝙴𝚛𝚖𝚒𝚜𝚊𝚝