Get Mystery Box with random crypto!

ዋላ በቅድሚያ 𝟷.𝙼𝚎𝚗𝚞 ላይ እንገባለን ከዛ 𝟸.𝚌𝚘𝚗𝚍𝚒𝚝𝚒𝚘𝚗𝚊𝚕 𝚊𝚌𝚌𝚎𝚜𝚜 የሚል አማራጭ በመፈ | ኢትዮ ሳት 𝙴𝚛𝚖𝚒𝚜𝚊𝚝

ዋላ በቅድሚያ 𝟷.𝙼𝚎𝚗𝚞 ላይ እንገባለን ከዛ 𝟸.𝚌𝚘𝚗𝚍𝚒𝚝𝚒𝚘𝚗𝚊𝚕 𝚊𝚌𝚌𝚎𝚜𝚜 የሚል አማራጭ በመፈለግ እሱ ውስጥ እንገባለን! ከዚህ በመቀጠል 𝟼 ቁጥርን 𝟺 ጊዜ (𝟼𝟼𝟼𝟼) ስንነካ 𝙺𝚎𝚢 𝚎𝚍𝚒𝚝 የሚል አማራጭ ይመጣልናል!
ከዛ 𝚋𝚒𝚜𝚜 የሚለው ጋር በመሄድ 𝙰𝙳𝙳 ካልን በሁዋላ የቻናሉን 𝚔𝚎𝚢 ሞልተን 𝚎𝚡𝚒𝚝 ማለት ነው!

𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 ቢስኪ አሞላል

➊ 𝙻𝙸𝙵𝙴𝚂𝚃𝙰𝚁 𝙳𝚄𝙰𝙻 𝙵𝙻𝙰𝚂
𝙻𝚂 𝟸𝟹𝟻𝟶-𝙻𝚂 𝟸𝟺𝟸𝟻- 𝙻𝚂 𝟸𝟶𝟸𝟶,𝟹𝟶𝟹𝟶,𝟺𝟶𝟺𝟶,𝙻𝚂 𝟷𝟾𝙷𝙳 ,𝙻𝚂 𝟿𝟹𝟶𝟶-𝙻𝚂 𝟿𝟸𝟶𝟶( ባለ ሁለት ፍላሽ የሚሠኩ )

𝙶𝙾𝚃𝙾 የሚለውን በመንካት 𝙱𝙸𝚂𝚂𝙺𝙴𝚈 ማስገባት እንችላለን፡፡

➋ 𝙻𝙸𝙵𝙴𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟾𝟻𝟾𝟻,𝟿𝟶𝟿𝟶,𝟼𝟶𝟼𝟶,𝟾𝟶𝟾𝟶

በመጀመርያ ሪሞታችን ላይ 𝙵𝟷 እና 𝟶𝟶𝟶 እንጫናለን አዛን 𝙰𝙲𝚃𝙸𝚅𝙴 ሲሆንልን ከዛን በድጋሜ 𝙵𝟷 + 𝟹𝟹𝟹 ስንነካ 𝙱𝙸𝚂𝚂𝙺𝙴𝚈 ማስገብያ እናገኛለን ፡፡

➌ 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟼𝟶𝟼𝟶 & 𝟾𝟶𝟾𝟶

መጀመርያ የሪሲቨሮቹን ሶፍትዌር ከጫንን በኋላ የምንፈልገው ቻናል ላይ በማድረግ በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ “𝙵𝟷+𝟶𝟶𝟶” በመንካት 𝚙𝚊𝚝𝚌𝚑 𝚖𝚎𝚗𝚞 𝚊𝚌𝚝𝚒𝚟𝚎 እናደርጋለን ከዛ ሪሞቱ ላይ “𝙵𝟷+𝟹𝟹𝟹” በመንካት 𝙱𝚒𝚜𝚜𝚔𝚎𝚢 ማስገባት እንችላለን፡፡

➍ 𝙻𝙸𝙵𝙴 𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟺𝟶𝟺𝟶

መጀመሪያ ምንከፍተዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ 𝟶 አራት ግዜ መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝚔𝚎𝚢 ዉን መሙላት ነው።

➎𝙻𝙸𝙵𝙴𝚂𝚃𝙰𝚁 𝟷𝟶𝟶𝟶 -𝙻𝚂 𝟸𝟶𝟶𝟶- 𝙻'𝚂 𝚅𝟼 -𝙻𝚂 𝚅𝟽

ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ 𝟷 𝙵𝙻𝙰𝚂𝙷 ( 𝚄𝚂𝙱 ) ከሆነ አረንጓዴ በተንን ሲጫኑ 𝙱𝙸𝚂𝚂𝙺𝙴𝚈 ይመጣል ከዛን በማስገባት መክፈት ይቻላል፡፡

ለባለ ሁለት 𝙵𝙻𝙰𝚂𝙷 መሠክያ ላላቸው ደግሞ 𝙶𝙾 𝚃𝙾 ተጭነው 𝙱𝙸𝚂𝚂𝙺𝙴𝚈 ማስገባት ይችላሉ፡፡

#Ermisat