Get Mystery Box with random crypto!

𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 𝙾𝚙𝚝𝚒𝚘𝚗 የ አብዛኞች ሪሲቨሮች የ𝙱𝚒𝚜𝚜𝚔𝚎𝚢 አገባብ ስቴፖች ……………𝟷… | ኢትዮ ሳት 𝙴𝚛𝚖𝚒𝚜𝚊𝚝

𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 𝙾𝚙𝚝𝚒𝚘𝚗

የ አብዛኞች ሪሲቨሮች የ𝙱𝚒𝚜𝚜𝚔𝚎𝚢 አገባብ ስቴፖች
……………𝟷……………
①𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟸𝟺𝟸𝟻𝙷𝙳
②𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟸𝟹𝟻𝟶 𝙿𝚘𝚠𝚎𝚛 𝚃𝚎𝚌𝚑
③𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟸𝟻𝟼𝟶 𝙱𝚛𝚒𝚕𝚕𝚒𝚊𝚗𝚝
④𝙵𝚃 𝟿𝟽𝟶𝟶 𝙳𝚒𝚊𝚖𝚘𝚗𝚍
⑤𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟿𝟽𝟶𝟶 𝙲𝙰 𝙶𝚘𝚕𝚍 𝙿𝚕𝚞𝚜
………………𝟸……………
①𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟿𝟸𝟶𝟶 𝙲𝙰 𝙷𝙳
②𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟸𝟺𝟸𝟻 𝚙𝚘𝚠𝚎𝚛𝚙𝚕𝚞𝚜
③𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟿𝟽𝟶𝟶+++𝙷𝙳
𝙸𝙱𝚘𝚡 𝟹𝟶𝟹𝟶
𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝙵𝟷𝟾 𝙷𝙳
𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟿𝟽𝟶𝟶𝙶𝙾𝙻𝙳 + 𝙲𝙰 𝙷𝙳
𝙷𝙳 𝟸𝟻𝟻𝟶 𝙲𝙰 𝙼𝙸𝙽𝙸
𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝙵𝟷𝟾 𝙷𝙳
𝙶𝚂𝙺𝚈 𝚅𝟼

𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝟸𝟺𝟸𝟻𝙷𝙳, 𝚂𝙼 𝟸𝟹𝟻𝟶፣𝟸𝟻𝟼𝟶 𝙱𝚛𝚒𝚕𝚕𝚒𝚊𝚗𝚝 𝙵𝚃 𝟿𝟽𝟶𝟶 𝙳𝚒,𝟿𝟽𝟶𝟶 𝙲𝙰 𝙶𝚘𝚕𝚍 𝙿𝚕𝚞𝚜
𝟷.የምንፈለገውን ቻናል እንክፈት።
𝟸.𝙾𝙺 ሚለውን ስንነካ የቻናል ዝርዝር ይመጣል።
𝟹,በሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የ𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙼𝚎𝚗𝚞 ይመጣል።
𝟺,𝙾𝚔 የሚለውን በመንካት የምንፈልገውን 𝙺𝚎𝚢 ካስገባን
በኋላ ሰማያዊ በተን ሁለት ጊዜ ስንነካ 𝚂𝚊𝚟𝚎 ያደርጋል።
-----------
𝚂𝙼 𝟿𝟽𝟶𝟶𝙶𝙾𝙻𝙳 + 𝙲𝙰 𝙷𝙳
በሶፍትዌር ሪሲቨሩን 𝚄𝚙𝚐𝚛𝚊𝚍𝚎 ያርጉ
𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑 𝚖𝚎𝚗𝚞 ከተከፈተ ቀጥታ ወደ 𝙱𝚒𝚜𝚜 መክተቻ ቦታ ውስጥ እንሂድ ካልተከፈተ ግን በሪሞቱ ላይ 𝟿𝟹𝟹𝟿 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች 𝚂𝚂𝚂𝙿(𝚝𝚠𝚒𝚗) የሚለውን እንምረጥ። ከዛ ቀይ 𝙱𝚞𝚝𝚝𝚘𝚗 በመንካት ትክክለኛውን 𝙱𝚒𝚜𝚜𝚔𝚎𝚢 እናስገባ ከዛ 𝚂𝚊𝚟𝚎 ካረግን በኋላ ቻናሉ ይከፈታል።
----------
𝙷𝙳 𝟸𝟻𝟻𝟶 𝙲𝙰 𝙼𝙸𝙽𝙸
𝟷.በቅድሚያ ቻናሉን ከፍተን እናስቀምጠው።
𝟸.ከዛ በመቀጠል ይህንን እንከተል 𝙼𝙴𝙽𝚄->
𝙲𝙾𝙽𝙳𝙸𝚃𝙸𝙾𝙽𝙰𝙻 𝙰𝙲𝙲𝙴𝚂𝚂-> 𝙲𝙰 𝚂𝙴𝚃𝚃𝙸𝙽𝙶 ->𝙺𝙴𝚈
𝙴𝙳𝙸𝚃 -> 𝙱𝙸𝚂𝚂 -> 𝙿𝚁𝙴𝚂𝚂 𝙾𝙺
𝟹.የበፊቱን 𝙺𝚎𝚢 እናጥፋ
𝟺.𝙰𝙳𝙳 -(𝙶𝚛𝚎𝚎𝚗 𝙱𝚞𝚝𝚝𝚘𝚗 እንንካ)𝙺𝚔𝚔𝚔𝚔𝚔𝚒
𝟻.𝙵𝚛𝚎𝚚𝚞𝚎𝚗𝚌𝚢 እና 𝙺𝚎𝚢 ካስገባን በኋላ 𝚂𝚊𝚟𝚎 እናርግ።
𝟼.𝙲𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕 ይከፈታል
-------------
𝚂𝙼𝟿𝟸𝟶𝟶 𝙲𝙰 𝙷𝙳, 𝚂𝙼𝟸𝟺𝟸𝟻 𝚙𝚘𝚠𝚎𝚛𝚙𝚕𝚞𝚜,𝚂𝙼𝟿𝟽𝟶
𝟶+++𝙷𝙳
𝟷,በ𝙻𝚊𝚝𝚎𝚜𝚝 𝚜𝚘𝚏𝚝𝚠𝚊𝚛𝚎 ሪሲቨሩን 𝚄𝚙𝚐𝚛𝚊𝚍𝚎 እናድረገው።
𝟸,𝚂𝚕𝚘𝚠+𝟷𝟷𝟷𝟷 በመንካት 𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑 𝚖𝚎𝚗𝚞 𝚊𝚌𝚝𝚒𝚟𝚎 እናርግ።
𝟹,የምንፈልገውን ቻናል 𝙵𝚞𝚕𝚕 𝚜𝚌𝚛𝚎𝚎𝚗 ካረግን በኋላ በሪሞቱ ላይ 𝙿𝚊𝚐𝚎 - የሚለውን ስንነካ አዲስ 𝚆𝚒𝚗𝚍𝚘𝚠 ይመጣል።
𝟺,𝚁𝚎𝚜 𝚋𝚞𝚝𝚝𝚘𝚗 በመጫን ትክክለኛውን 𝚔𝚎𝚢 ካስገባን በኋላ 𝚂𝚊𝚟𝚎 እናድርግ።
𝟻,በቃ ቻናሉ ይከፍታል።
𝙸𝙱𝙾𝚇 𝟹𝟶𝟹𝟶 𝙷𝙳
𝟷,በ𝙻𝚊𝚝𝚎𝚜𝚝 𝚜𝚘𝚏𝚝𝚠𝚊𝚛𝚎 ሪሲቨሩን 𝚄𝚙𝚐𝚛𝚊𝚍𝚎 እናድረገው።
𝟸,ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን በተን ስንነካ (𝚎) 𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑𝚖𝚎𝚗𝚞 𝚘𝚙𝚎𝚗 ሲለን 𝚢𝚎𝚜 እንለዋለን።
𝟸,ከ 𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑𝚖𝚎𝚗𝚞 አንወጣና 𝙰𝙱- የሚለውን ስንጫን ቢስ ኪይ መሙያ ሳጥን ያመጣልናል።
𝟺,ቀይ በተን ስንጫን ቢስ ኪውን ማስገባት እንችላለን
𝟻,ቻናሉን ከፈትን በዚህ ካልሆነስ?
𝟷, ,ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን በተን ስንነካ (𝚎)
𝙿𝚊𝚝𝚌𝚑𝚖𝚎𝚗𝚞 𝚘𝚙𝚎𝚗 እናደርጋለን
𝟸,𝙼𝚊𝚗𝚞𝚊𝚕 𝚔𝚎𝚢 የሚለውን አማራጭ እንነካለን
𝟹,በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎችን ትተን የጎን አቅጣጫ በመጫን 𝙱𝙸𝚂𝚂 𝙺𝙴𝚈 የሚል እስኪያመጣልን እንሄዳለን
𝟺,𝙰𝙳𝙳 የሚለውን ቀይ በተን እንጫናለን
𝟻,𝟹ተኛው ወደ ላይ ኪይ መፃፊያ እናገኛለን ቢጫ በመጫን ኪይ እናስገባለን
𝟼,𝚂𝚊𝚟𝚎 አድርገን እንመለስና 𝙵.𝚁&𝚂.𝚁 የሚሉ አማራጮችን ሳጥኑ ላይ እናገኛለን።
𝟽,መክፈት የምንፈልገውን ቻናል ፍሪኪዌንሲ እና ሲምቦል ሬት እናስገባለታለን።
𝟾,ከ𝚖𝚎𝚗𝚞 𝚂𝚊𝚟𝚎 አድርገን ስንወጣ ቻናሉ ይከፈታል
𝚂𝚞𝚙𝚎𝚛𝚖𝚊𝚡 𝙵𝟷𝟾 𝙷𝙳
𝟷,በ𝙻𝚊𝚝𝚎𝚜𝚝 𝚜𝚘𝚏𝚝𝚠𝚊𝚛𝚎 ሪሲቨሩን 𝚄𝚙𝚐𝚛𝚊𝚍𝚎 እናድረገው።
𝟸,ሶፍትዌር ሲጫንበት ሙሉ በሙሉ ፕሮግራሙ 𝟿𝟸𝟶𝟶 𝙲𝙰 𝙷𝙳 አይነት መቀየሩን ማረጋገጥ
𝟹,በመቀጠል ሪሞቱ ላይ 𝙿𝙰𝙶𝙴- የምትለዋን መጫን
𝟺,ኪይ መሙያ ሳጥን ሲያመጣልን ቀይ በተን ተጭነን የምንፈልገውን ቻናል ኪይ መሙላት።
𝙶 𝚂𝙺𝚈 𝚅𝟼
𝟷,የፓወር ቪዪ ኪይ ሶፍትዌር መጫኑን ማረጋገጥ
𝟸,𝙼𝚎𝚗𝚞 ገብተን 𝙲𝚘𝚗𝚍𝚒𝚝𝚒𝚘𝚗𝚊𝚕 𝙰𝚜𝚜𝚎𝚜𝚜 የሚለውን እንጫናለን
𝟹,ስንገባ ከሚመጡት አማራጮች 𝙺𝙴𝚈 የሚለውን=> 𝙱𝚒𝚜𝚜𝚔𝚎𝚢 እናገኛለን
𝟺,𝙰𝚍𝚍 እንነካለን 𝚙𝚛𝚘𝚟𝚒𝚍𝚎𝚛 𝚒𝚍 የሚለውን 𝟼𝟻𝙳 እናደርግና 𝙴𝚗𝚝𝚎𝚛
𝟻,ከመጡት አማራጮች ላይ የምንፈልገውን ቻናል ኪይ
ማንገባት 𝙴𝚗𝚝𝚎𝚛 ብለን 𝚂𝚊𝚟𝚎 አድርገን መመለስ
𝟼, ቻናሉ ይከፈታል
𝙻𝙴𝙶 𝙽-𝟸𝟺,𝙰-𝟸𝟻,𝙷𝟷𝟺 & 𝙽𝚞𝚛 -𝚂𝚝𝚊𝚛 𝟸𝟹𝟻𝟶𝟶+
ሰማያዊ በተን ተጭነን ቢስኬዉን መሙላት ከጨረስን በኃላ 𝚂𝚊𝚟𝚎 ማድረግ
𝙻𝙴𝙶 𝙽-𝟸𝟺 +
ሪሞታችን ላይ 𝚋𝚒𝚜𝚜 የምትለው ተጭኖ 𝚋𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 ማስገባት
𝙻𝚒𝚏𝚎 𝚂𝚝𝚊𝚛 𝟷𝟶𝟶𝟶, 𝟸𝟶𝟶𝟶 𝙻𝚜 𝚅𝟼,𝚅𝟽… ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ 𝟷 ፍላሽ (𝚞𝚜𝚋)
አረንጓዴ በተን ሲጫኑ 𝚋𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 ይመጣል
𝙻𝚒𝚏𝚎 𝚂𝚝𝚊𝚛 𝟺𝟶𝟺𝟶
𝙻𝚒𝚏𝚎 𝚜𝚝𝚊𝚛 𝟹𝟶𝟹𝟶
𝙻𝚒𝚏𝚎 𝚂𝚝𝚊𝚛 𝟸𝟶𝟸𝟶…
ባለ 𝟸 ፍላሽ 𝚙𝚒𝚗𝚔 𝙱𝚐
𝙶𝚘𝚝𝚘 ተጭነው 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢 ማስገባት
𝙻𝚒𝚏𝚎𝚜𝚝𝚊𝚛 𝟼𝟶𝟼𝟶, 𝟾𝟶𝟾𝟶,𝟿𝟶𝟿𝟶
𝚃𝚒𝚐𝚎𝚛 𝙷𝚒𝚐𝚑 𝙲𝚕𝚊𝚜𝚜 𝚅𝟸
𝙵𝟷 +𝟹𝟹𝟹
𝙲𝚘𝚛𝚘𝚗𝚎𝚝
ሰማያዊ በተን
𝚂𝚝𝚊𝚛 𝚐𝚘𝚕𝚍 𝙼𝚒𝚗𝚒 𝟼𝟸𝟶 𝙷𝙳
𝙼𝚎𝚗𝚞+ 𝟿𝟿𝟿 𝙱𝚒𝚜𝚜 𝙺𝚎𝚢
𝙵𝚛𝚎𝚎 𝚂𝚊𝚝 ሪሲቨሮች ላይ 𝚋𝚒𝚜𝚜𝚔𝚎𝚢 ለማስገባት ይህንን ቅድመ-ተከተል ይከተሉ!
𝚋𝚒𝚜𝚜𝚔𝚎𝚢 መሙላት የፈለግነውን ቻናል ከከፈትን በሁ