Get Mystery Box with random crypto!

ENDERTA'S JOKE 😀

የቴሌግራም ቻናል አርማ e70jokes — ENDERTA'S JOKE 😀 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ e70jokes — ENDERTA'S JOKE 😀
የሰርጥ አድራሻ: @e70jokes
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.50K
የሰርጥ መግለጫ

#ስም አፄ ጡዘቱ
#እድሜ ነገ ስወለድ ጠይቁኝ 👀
#ትውልድ በስልጤ ዋና ከተማ በጎንደር ዞን ወላይታ ወረድ ብሎ አክሱም😍
#ስራ እርጉዝ የሆኑ ድንግል ሴቶችን ማማከር በትርፍ ግዜዬ ደሞ በኦሮምኛ ስዕል መሳል
#ብሄር ሺናሻ ❤️
#አላማ እንደ የአማራ ጉራጌ የኦሮሞ ተጋሩ መሆን እፈልጋለሁ
FBI Church ቁጭ ብዬ መንዙማ መስመት ያስደስተኛል
እንዲሁም የክርስትና እናቴ ተቀዳሚ ሙፍቲ ናቸው 💔

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-05-21 05:37:40
#Endertas_Jok
እኔ በህይወት ዘመኔ ስለ ቤተሰብ ሳስብ ደስ የሚል ስሜት ነው ሚሰማኝ
እንጀራ አባት ግን ፍፁም እሆናለው ብዬ አስቤ አላቅም ነበር
ይሄ ልጅ ግን assገራሚ ወ assደናቂ ልጅ ስለሆነ እንጀራ አባትነትን እንድሻው አርጎኛል
@E70jokes
1.4K viewsአፄ ጡዘቱ , 02:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-20 09:56:05 #Endertas_Jok
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው
Aka ሮፍናን
ኧሯ በል አንተ

መለስ ዛሬም ንጉስ ነው
Aka አብርሀም ገ/መድህን
እዋይ በል አንተ

ሀ/ማርያም ዛሬም ንጉስ ነው
Aka አስጌ ደንዳሾ
ፐ በል አንተ


@E70jokes
1.2K viewsአፄ ጡዘቱ , 06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-16 10:18:16 #Endertas_Jok
Uff የፍልስጤሞች አምላክ እግዚአብሔር ሆይ
በመጀመሪያ ሙስሊም አርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለው

እኔኮ ስለኔ አማራለው እንጂ ስንት የተመታና እድለ ቢስ ሰው አለ መሰላቹ
ጀለስ የሌለ እድለ ጠማማ ነው

ፓርክ የተደረገ መኪና ሁላ ይገጨዋል

ሶል ደሞ ንቅል ነው ከምር
አላርም ጠዋት ላይ ሲጮህ ሁላ ነው የእንቅልፍ ሰአቴ ደረሰ ብሎ ነው ሚተኛው

ደሞ ሰሞኑን አንዳንድ ነገሮችን እያየው ነበር ያው እንደ አይነ ስውርነቴ ብዙ ነገሮችን የማየት ፀጋ ስላለኝ

እና አንዱ እንደኔ ማየት የተሳነው ነው
እና እድሜ ልኩን ፈጣሪን ኧረ ለ 1 ሰከንድም ቢሆን አሳየኝ አለምን እያለ ይለምናል


እና አንድ ሰከንድ አለምን አሳየው እና እንደ አጋጣሚ ዶሮ ብቻ ነበር ያየው

እና ተሰብስበን ዱቅ ብለን እያወራን እያለ

አላሙዲን ያሰራውን ትልቁን ህንፃ አያቹት ሲል አንዱ

ጀለስ ገባ አለና ...

ከዶሮ ይበልጣል?


እርሟን ብታፈላ... አሉ
@E70jokes share share share
1.3K viewsአፄ ጡዘቱ , 07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-16 09:05:54 #Endertas_Jok
እንቅልፍ ድህነት ነው ሲሉኝ አምኛቸው እስካሁን አልተኛውም
ግን አሁንም መናጢ ደሀ ነኝ
1.1K viewsአፄ ጡዘቱ , 06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-15 08:19:58 #Endertas_Jok
ፓትሪያሪኩ: ሴቶች አይደፈሩ ግድያው ይቁም ህፃናት የጥይት እራት አይሁኑ ጦርነቱ ባስቸኳይ ይቁም

ሲኖዶሱ: ይሄ ንግግር እኛን አይወክልም


እንሳቅ ወይስ እናልቅስ
@E70jokes
1.1K viewsአፄ ጡዘቱ , 05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-11 06:24:54 #Endertas_Jok
ከአለም ሁለተኛ ከአፍሪካ አንደኛ የሆነው አልነጃሺ መስጊድ በጦርነቱ ሲመታ ባላየ ላሽ ብለው

ትናንት ሰልፉ ላይ እኛ የነጃሺ ልጆች ነን ሲሉ ስሰማ የሌለ ነው ያስገረመኝ ያሳቀኝ

እኔ የ እስልምና እምነት ተከታይ ብሆንም
ነገር ግን የሙስሊም ወንድሞቼ ቁስል ቁስሌ ነው
ግን ይቺ ነገር የሌለ ፈገግ አርጋኛለች

ግን actually ሁላችንም ስንነካ ነው ዋይ ዋይ ምንለው

እኔ ራሱ ሁሌ ዘፈን አዳምጣለው
ችግር ውስጥ ስገባ ደሞ የፓስተር ዳዊትን መንዙማ እሰማለው

ልክ ደርግ ሲያዝ ወይኔ
ሲለቀቅ ወያኔ ወያኔ

እንደሚለው ማለት ነው

ይገርማል ብቻ!

ግን ሳልናገር ማለፍ ማልፈልገው
አብዮት አደባባይ ሲባል ነበር
የማንም ጋለሞታ እየመጣች ስትዘፍንበት ነበር
ብዙ ራቁታሞች ሲያራቁቱት ነበር መስቀል አደባባይን

ስለዚ የኢትዮጵያ ስጦታ የሆኑት ሙስሊም ወንድሞቼ ቢያፈጥሩበት ችግር ሳይሆን እንደውም በረከት ነው

የማንም ጋለሞታ ስታረክሰው

ነገር ግን ሙስሊሙ ወገኔ ድሀን አብልቶ አጠጥቶ ቦታውን ይቀድሰዋል

Ufff ለዚኮ ነው ሙስሊም ልዩ ነው የምለው

ስለዚ ኢድ አደባባይ ቢባል ራሱ እልል እላለው እንጂ ምን ገዶኝ ልናደድ????

እንደውም ሚቀጥለው አመት ጥምቅትን ኢድ አደባባይ ላይ በደማቅ .... እስክርቢቶ እንፅፈዋለን

Join share @E70jokes
1.2K viewsአፄ ጡዘቱ , 03:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-11 03:30:59
#Endertas_Jok
እንዲ ሲታይ እኮ 1000 ፎቶ ተነስቶ 999ኞቹን የደለተ

እስኪ አንዴ ከፍ በል
አንዴ ዝቅ በል
ጎንበስ ልበል እንዴ?
አንዴ ጎበጥ ብዬ ብነሳ ይሻላል እያለ

ካሜራ ማን እስኪ በርከክ በል እና አንሳኝ ምናምን .....ምናምን ....እያለ የተነሳ ሳይሆን ሳያስበው የተነሳ ነው ሚመስለው

አይ አፄ ሳክስ ዘቡችላ የኢሳያስ ዘእምነገደ ብልፅግና ወብልግና
Share join @E70jokes
1.1K viewsአፄ ጡዘቱ , 00:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-08 13:09:29
#Endertas_Jok
ስማቸው እንዲ የሆኑ ናቸው እንግዲ ይሄ ቻናል አልተመቸንም የሚሉት
1.0K viewsአፄ ጡዘቱ , 10:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-05 08:01:31 #Endertas_Jok
ከዘመናችን ምርጥ ዘፋኞች ....
ከነ Pamfalon
ከነ ቬሮኒካ አዳነ
ከነ ፀዲ
ከነ ሮፍናን( ረጋሳ)
ከነ ቡዜ ማን
ከነ ወንዲ ማክ

እናም ከመሳሰሉት ዘፋኝ አትሊስቶች በጣም ምወድላቸው ነገር ....




ዘፈናቸውን ሰምቼ አለማወቄን ነው
Share join @e70jokes
1.1K viewsአፄ ጡዘቱ , 05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-05 07:48:42 እስኪ ምእመናን ይሄ ምንለቃቸውን ነገሮች ከወደዳቹ share ማረግ አትርሱ
@e70jokes
999 viewsአፄ ጡዘቱ , 04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ