Get Mystery Box with random crypto!

#Endertas_Jok Uff የፍልስጤሞች አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በመጀመሪያ ሙስሊም አርገህ ስለ | ENDERTA'S JOKE 😀

#Endertas_Jok
Uff የፍልስጤሞች አምላክ እግዚአብሔር ሆይ
በመጀመሪያ ሙስሊም አርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለው

እኔኮ ስለኔ አማራለው እንጂ ስንት የተመታና እድለ ቢስ ሰው አለ መሰላቹ
ጀለስ የሌለ እድለ ጠማማ ነው

ፓርክ የተደረገ መኪና ሁላ ይገጨዋል

ሶል ደሞ ንቅል ነው ከምር
አላርም ጠዋት ላይ ሲጮህ ሁላ ነው የእንቅልፍ ሰአቴ ደረሰ ብሎ ነው ሚተኛው

ደሞ ሰሞኑን አንዳንድ ነገሮችን እያየው ነበር ያው እንደ አይነ ስውርነቴ ብዙ ነገሮችን የማየት ፀጋ ስላለኝ

እና አንዱ እንደኔ ማየት የተሳነው ነው
እና እድሜ ልኩን ፈጣሪን ኧረ ለ 1 ሰከንድም ቢሆን አሳየኝ አለምን እያለ ይለምናል


እና አንድ ሰከንድ አለምን አሳየው እና እንደ አጋጣሚ ዶሮ ብቻ ነበር ያየው

እና ተሰብስበን ዱቅ ብለን እያወራን እያለ

አላሙዲን ያሰራውን ትልቁን ህንፃ አያቹት ሲል አንዱ

ጀለስ ገባ አለና ...

ከዶሮ ይበልጣል?


እርሟን ብታፈላ... አሉ
@E70jokes share share share