Get Mystery Box with random crypto!

#Endertas_Jok እንዲ ሲታይ እኮ 1000 ፎቶ ተነስቶ 999ኞቹን የደለተ እስኪ አንዴ ከፍ | ENDERTA'S JOKE 😀

#Endertas_Jok
እንዲ ሲታይ እኮ 1000 ፎቶ ተነስቶ 999ኞቹን የደለተ

እስኪ አንዴ ከፍ በል
አንዴ ዝቅ በል
ጎንበስ ልበል እንዴ?
አንዴ ጎበጥ ብዬ ብነሳ ይሻላል እያለ

ካሜራ ማን እስኪ በርከክ በል እና አንሳኝ ምናምን .....ምናምን ....እያለ የተነሳ ሳይሆን ሳያስበው የተነሳ ነው ሚመስለው

አይ አፄ ሳክስ ዘቡችላ የኢሳያስ ዘእምነገደ ብልፅግና ወብልግና
Share join @E70jokes