Get Mystery Box with random crypto!

#Endertas_Jok ከአለም ሁለተኛ ከአፍሪካ አንደኛ የሆነው አልነጃሺ መስጊድ በጦርነቱ ሲመታ | ENDERTA'S JOKE 😀

#Endertas_Jok
ከአለም ሁለተኛ ከአፍሪካ አንደኛ የሆነው አልነጃሺ መስጊድ በጦርነቱ ሲመታ ባላየ ላሽ ብለው

ትናንት ሰልፉ ላይ እኛ የነጃሺ ልጆች ነን ሲሉ ስሰማ የሌለ ነው ያስገረመኝ ያሳቀኝ

እኔ የ እስልምና እምነት ተከታይ ብሆንም
ነገር ግን የሙስሊም ወንድሞቼ ቁስል ቁስሌ ነው
ግን ይቺ ነገር የሌለ ፈገግ አርጋኛለች

ግን actually ሁላችንም ስንነካ ነው ዋይ ዋይ ምንለው

እኔ ራሱ ሁሌ ዘፈን አዳምጣለው
ችግር ውስጥ ስገባ ደሞ የፓስተር ዳዊትን መንዙማ እሰማለው

ልክ ደርግ ሲያዝ ወይኔ
ሲለቀቅ ወያኔ ወያኔ

እንደሚለው ማለት ነው

ይገርማል ብቻ!

ግን ሳልናገር ማለፍ ማልፈልገው
አብዮት አደባባይ ሲባል ነበር
የማንም ጋለሞታ እየመጣች ስትዘፍንበት ነበር
ብዙ ራቁታሞች ሲያራቁቱት ነበር መስቀል አደባባይን

ስለዚ የኢትዮጵያ ስጦታ የሆኑት ሙስሊም ወንድሞቼ ቢያፈጥሩበት ችግር ሳይሆን እንደውም በረከት ነው

የማንም ጋለሞታ ስታረክሰው

ነገር ግን ሙስሊሙ ወገኔ ድሀን አብልቶ አጠጥቶ ቦታውን ይቀድሰዋል

Ufff ለዚኮ ነው ሙስሊም ልዩ ነው የምለው

ስለዚ ኢድ አደባባይ ቢባል ራሱ እልል እላለው እንጂ ምን ገዶኝ ልናደድ????

እንደውም ሚቀጥለው አመት ጥምቅትን ኢድ አደባባይ ላይ በደማቅ .... እስክርቢቶ እንፅፈዋለን

Join share @E70jokes