Get Mystery Box with random crypto!

ከሁለተኛው ግብ መቆጠር በኋላ በነበሩት ደቂቃዎች አዳማ ከተማዎች የማጥቃት ኃይላቸውን ለማሻሻል አዎ | @አባ ቡና ነው 🎤🎤 @ABA BUNA NEW

ከሁለተኛው ግብ መቆጠር በኋላ በነበሩት ደቂቃዎች አዳማ ከተማዎች የማጥቃት ኃይላቸውን ለማሻሻል አዎንታዊ ለውጦችን በማድረግ ጥረት ያደረጉ ሲሆን በአንፃሩ ፋሲሎችን እንዲሁ በተመሳሳይ ተጨማሪ ግብ ለማግኘት ጥረቶችን ቢያደርጉም ትኩረት የሚስቡ ሙከራዎችን ሳንመለከት ጨዋታውን ፍፃሜውን አግኝቷል።
ፋሲል ከነማዎች ድል ማድረጋቸውን ተከትሎ ነጥባቸውን ወደ 55 በማሳደግ ከመሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የነበራቸውን የሦስት ነጥብ ልዩነት ሲያስቀጥሉ በአንፃሩ ተከታታይ ሽንፈት ያስተናገዱት አዳማ ከተማዎች ደግሞ በ30 ነጥብ አሁንም 11ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።