Get Mystery Box with random crypto!

በ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚወርዱ ሦስት ክለቦች መካከል ሁለቱ ቀሪ ሁለት የጨዋ | @አባ ቡና ነው 🎤🎤 @ABA BUNA NEW

በ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚወርዱ ሦስት ክለቦች መካከል ሁለቱ ቀሪ ሁለት የጨዋታ ሳምንታት እየቀሩ ተለይተዋል። አዲስ አበባ ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ ሰበታ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር በ2015 ወደ ሁለተኛው የሀገሪቱ የሊግ እርከን መውረዳቸው ተረጋግጧል።

@Deposta
@Deposta
@ABBuna2005