Get Mystery Box with random crypto!

ፋሲል ከነማ ዛሬ ማሸነፉን ተከትሎ በ2022/23 የካፍ የክለቦች ውድድር ኢትዮጵያን የሚወክሉ ክለቦ | @አባ ቡና ነው 🎤🎤 @ABA BUNA NEW

ፋሲል ከነማ ዛሬ ማሸነፉን ተከትሎ በ2022/23 የካፍ የክለቦች ውድድር ኢትዮጵያን የሚወክሉ ክለቦች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ መሆናቸው ተረጋግጧል።

ሊጉ ሲጠናቀቅ ቻምፒዮን የሚሆነው ክለብ የቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ይዞ የሚያጠናቅቀው ደግሞ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ ይሆናል።

@Deposta
@Deposta
@ABBuna2005