2023-02-23 14:39:39
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለፀው የትምህርት መስክ የሚያሟሉ አመልካቾችን በመምህርነት በቋሚ ኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡ ስሰዚህ መስፈርቱን የምታሟሱ ለመዕካቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡
የአመልካቾች መመርያ
አመልካቾች ለምዝገባ በአካል ሲመጡ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፤z/oኛ ሰርተፊኬት ከመጀመሪያ ዲግሪ ጀምሮ ያለውን ሰርቲፊኬትና ትራንስክሪፕት ዋናውንና የማይመለስ አንዳንድ ፎቶ ኮፒ ይዘው በመቅረብ በየኮሌጁ መመዝገብ ይችላሉ፣
በአካል ቀርበው መመዝገብ ለማይችሉ የተጠቀሰው የመመዝገቢያ ጊዜ ገደብ ሳያልፍ በየኮሌጁ በተጠቀሰው የኢ-ሜል አድራሻ በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
የአመልካቾች እድሜ በተመለከተ ለሁለተኛ ዲግሪ ከ 45 ዓመት መብለጥ የለበትም፡፡
በሌክቸረርነት ለመቀጠር CGPA ለወንዶች 3.50 ፣ ለሴቶች 3,35፣ ለአካል ጉዳተኞች እና ለታዳጊ ክልል ነባር ብሔረሰብ ተወላጅ 3.15፣ከአንድ በላይ አዎንታዊ ድጋፍ ተጠቃሚዎች 3.0 እና በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው ለወንዶች 3.0 ፣ ለሴቶች 2.75 ፣ ለአካል ጉዳተኞች እና ለታዳጊ ከልል ነባር ብሔረሰብ ተወላጅ 2.5፣ከአንድ በላይ አዎንታዊ ድጋፍ ተጠቃሚዎች 2.50 እና በላይ የነበራቸው ሆነው የ2ኛ ዲግሪ የመመረቂያ ፅሁፍ /Thesis/ በጣም ጥሩ /Very good ወይም B+ እና በላይ ፣
በውጪ ሀገራት ትምህርታቸውን የተከታተሉ ተወዳዳሪዎች በህግ ሥልጣን በተሰጣቸው አካላት የትምህርት ደረጃ አቻ ግመታ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
3ኛ እና 2ኛ ዲግሪ በጠየቁት የሥራ መደቦች ላይ 3ኛ ዲግሪ ያላቸው በቂ ተወዳዳሪዎች ከቀረቡ ቅድሚያ ለ3ኛ ዲግሪ ግመታ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ ይሰጣል፤
የመመዝገቢያ ጊዜ ፡-ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት 8. 2. ብቻ
የምዝገባ ቦታ፡- ከላይ በሠንጠረዡ በተገለጸው ኮሌጅ
የፈተናው ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
ለበለጠ መረጃ በኮሌጁ ስልክ ቁጥር ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በሥራ ሆናችሁ የምታመለክቱ ተወዳዳሪዎች በውድድሩ አሸናፊ ከሆናችሁ በዝውውር የምንቀበላችሁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Deadline February 24, 2023
@debreberhan_university
748 viewsedited 11:39