Get Mystery Box with random crypto!

የቡና ጉዳይ ይመለከተኛል

የቴሌግራም ቻናል አርማ bunawustiawaki — የቡና ጉዳይ ይመለከተኛል
የቴሌግራም ቻናል አርማ bunawustiawaki — የቡና ጉዳይ ይመለከተኛል
የሰርጥ አድራሻ: @bunawustiawaki
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 207
የሰርጥ መግለጫ

ለክለቡ ቅርብ የሆነ መረጃ የምታገኙበት ምርጥ ቻናል
ስለ ክለቤ ምን አቃለው ብለው እራሶትንም ለመፈተሽ ምርጥ ቻናል ይሄ ነው ተቀላቀሉ
https://t.me/bunawustiawaki/561
ለአስተያየት
@yebunagudayyemelketghal_bot
ፌስ ቡክ አካውንታችን ይህ ነው
https://www.facebook.com/105274797474854/posts/143281497007517/?app=fbl

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-25 08:13:54
በቀሪው ጨዋታ መልካም ጊዜ ይሁንልን የ20 አመት በታች ጀግናው
#ከድር_ዓሊ

#የኢትዮጵያ_ቡና ከ 20 አመት በታች ቡድናችን #የአጥቂ_ስፍራ_ተጫዋች ነው በዘንድሮ አመት ውድድር
በ6 ጨዋታዎች #4_ጎሎችን አስቆጥሯል።
ወጣቶቹን በሚአፈራው እና ለብሔራዊ ቡድንም በሚአበቃው ተስፋ ቡድናችን ካምፕ የተገኘው ይሄ አጥቂ ተስፋ ከተጣለባቸው ፈጣን አጥቂዎች ውስጥ ይጠቀሳል ።

#በርታልን በዋናው ቡድን ልክ እንደ አርአያህ #አቡበከር_ነስሩ ጠንክረህ ከሰራህ እንደምንመለከትህ እርግጠኞች ነን።
197 views Fisho (የከቡየ ልጅ) , 05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-25 07:59:07 በትላንቱ የአቋም መለኪያ ጨዋታ

#ኢትዮጵያ_ቡና 4 - 2 #መከላከያ
ሮቤል ተ/ሚካኤል
እንዳለ ደባልቄ
ዊሊያም ሰለሞን እና
ያብቃል ፈረጃ አስቆጥረዋል።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ውድድሮች ከፊታችን መጋቢት 24_2014 ዓ.ም ጀምሮ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርቲ ስታዲየም ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል።

ለዚህ ዙር ይረዳው ዘንድ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና መቀመጫውን ለቡ በሚገኘው የተጫዋቾች መኖሪያ ካንፕ አድርጎ ልምምዱን እየሰራ ይገኛል።

ከዚህ ጋር ተያይዞ የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎችን በማድረግ ላይ ሲገኝ በዛሬው ዕለት #ከመከላከያ ስፖርት ክለብ ጋር ባደረገው የአቋም መለኪያ ጨዋታ 4-2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

መጋቢት #25_2014 ዓ.ም #ከሲዳማ_ቡና ጋር የመጀመሪያ ውድድሩን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ቡና #መጋቢት_22_2014 ዓ.ም
#ወደ_ውቧ_አዳማ_የሚያቀና_ይሆናል።

@bunawustiawaki
@bunawustiawaki
135 views Fisho (የከቡየ ልጅ) , 04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-25 07:45:35
እንኳን ደስ አለህ ሮቢ

የኢትዮጵያ ቡና የአንደኛው ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች የቤቲካ ኮከብ ተጨዋች!

#ሮቤል_ተክለሚካኤል

@bunawustiawaki
@bunawustiawaki
131 views Fisho (የከቡየ ልጅ) , 04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-23 10:18:26 #አማኑኤል_ዮሀንስ_የሚገባውን_ሽልማት_ተቀበለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዓርብ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ዛሬ ከጠዋቱ 3:00 ላይ ወደ ኮሞሮስ ከማቅናቱ አስቀድሞ ትናንት ምሸት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ቡድኑን ሲያበረታቱ በአፍሪካ ዋንጫው ላይ በሰራው ስራ አማኑኤል ዮሐንስ ሽለማት ተበርክቶለታል።

በትናትናው ፕሮግራም ላይ በቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጉዞ ላይ አስተዋፅኦ የነበረው እንዲሁም በአፍሪካ ዋንጫው #ከቡርኪና_ፋሶ ጋር በተደረገው ሦስተኛ የምድብ ግጥሚያ #የጨዋታው_ኮከብ ተብሎ ለተመረጠው እንዲሁም የአፍሪካ ምርጥ ተጫዋቾች ውስጥ መግባት የቻለው የኢትዮጵያ ቡናው የመሀል ሜዳ ሞተር አማኑኤል ዮሐንስ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተዘጋጀለት #የክሪስታል_ዋንጫ እና 150 ሺህ ብር ማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶለታል።

@bunawustiawaki
@bunawustiawaki
132 views Fisho (የከቡየ ልጅ) , 07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-18 09:49:26
የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ብሔራዊ ቡድኑን አልተቀላቀሉም

#በሚካኤል_ለገሠ

መጋቢት 16 #ከኮሞሮስ ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ለማድረግ በትናንትናው ዕለት የተሰባሰበው ዋልያው ከኢትዮጵያ ቡና የጠራቸውን 5 ተጫዋቾች አላገኘም።
በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሳምንት በኋላ ወደ ኮሞሮስ በማቅናት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ለማድረግ ለ30 ተጫዋቾች ጥሪ እንዳቀረበ ይታወቃል። ተጫዋቾቹም ትናንት ከ8 ሰዓት ጀምሮ ቦሌ አካባቢ በሚገኘው ጁፒተር ሆቴል የተሰባሰቡ ሲሆን የኮቪድ-19 ምርመራም ተደርጎላቸዋል። በዛሬው ዕለት ደግሞ የሜዳ ላይ የምዘና ስራዎች እንደሚከናወኑ የሰማን ሲሆን ይህንን ዘገባ እስካጠናከርንበት ጊዜ ድረስ ግን የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ስብስቡን እንዳልተቀላቀሉ የዝግጅት ክፍላችን አውቃለች።
ከቡና የተጠሩት
#አቤል_ማሞ
#አስራት_ቱንጆ
#አማኑኤል_ዮሐንስ
#ዊሊያም_ሰለሞን እና #አቡበከር_ናስር በአሁኑ ሰዓት ከክለባቸው ጋር ልምምድ እያከናወኑ ሲገኝ የብሔራዊ ቡድኑ ጨዋታ የአቋም መለኪያ ስለሆነ ጨዋታው ሲቃረብ ወደ ቡድኑ እንዲያመሩ እስከዛ ከክለባቸው ጋር ልምምዳቸውን እየሰሩ እንዲቆዩ አቋም እንደያዘ ሰምተናል። ምናልባት አዲስ ነገር እስካልተፈጠረ ድረስ በሁለት እና ሦስት ቀናት ውስጥ ወደ ብሔራዊ ቡድኑ እንደሚሄዱም ይጠበቃል።

ምንጭ:- #ሶከር_ኢትዮጵያ

@bunawustiawaki
@bunawuztiawaki
169 views Fisho (የከቡየ ልጅ) , 06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-18 08:54:19
የቤቲካን ኮከብ ይምረጡ! የኢትዮጵያ ቡና የአንደኛው ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች የቤቲካ ኮከብ ተጨዋች ማን ነው?
እስከ መጋቢት 13, 2014 ዓ/ም ድምፅዎን ይስጡ!
በዕጩነት የቀረቡ ተጨዋቾች
Final Results
15%
1. አቤል ማሞ
12%
2. ዊሊያም ሰለሞን
14%
3. አማኑኤል ዮሐንስ
60%
4. ሮቤል ተክለማርያም
7.4K voters89 views Fisho (የከቡየ ልጅ) , 05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-18 08:53:19
110 views Fisho (የከቡየ ልጅ) , 05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-18 01:54:47 አሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መልካም ዜና ይዞ መጥቷል!

ሳፋሪኮም በ2014 ሚያዚያ ሥራ ለመጀመር ሙሉ ዘግጅቱን አጠናቋል! እንኳን ደስ አላችሁ ።
ሳፋሪኮም ከኢትዮጵያ መንግስት ፈቃዱን እንደተቀበለ በአዳዲስና የዘመኑን ቴክኖሎጅ ታሳቢ ያደረገ የቴሌኮም አገልግሉት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል!
ሥራ ሲጅምር በመላ ሐገሪቱ ለሚከፈቱ ከ200 በላይ ቅርንጫፎች ደንበኞችን በቀላሉ ለማሰባሠብ የቴሌግራም ግሩፕ ከፍቶ እናንተን ለማወያየት እየጠበቀ ይገኛል ፡፡

https://t.me/SafaricomgroupET

ሰፊ የደንበኛ መደላድል ለመፍጠርም የቴሌገራም ግሩፓችንን ለብዙ ሠዎች ለሚያስተዋውቁ ደንበኞች ጠቀም ያለ ሽልማት አዘጋጅቶ ይጠብቃቸኋል፡፡

ለቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦቻችን
https://t.me/+q6npfZ_lceA3ZjY0

#ሳፋሪኮም በሥራ መጀመሪያ ፕሮግራሙን ምክንያት በማድረግ እስከ #መጋቢት 30 2014 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ #ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል!
#1ኛ . ለ200 እድለኞች ከ50,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ የስማርት ስልኮች እና የሳፋሪኮም 50GB INTERNET Package ፤
#2ኛ . ለ 150 እድለኞች ከ50,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ የስማርት ስልኮች፤
#3ኛ . ለ 130 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 7,000 ብር የሚያወጡ Infinix ሞባይል ቀፎዎች
#4ኛ . ለ 100 እድለኞች 10ሺ ብር እና የTECHNO SPARK የሞባይል ቀፎዎች
#5ኛ . ለ 70 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTechno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ #መጋቢት_30 2014 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ።

ልብ ይበሉ!
በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት #በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ!

ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይከተሉ።

1.መጀመርያ ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤

2. የሳፋሪኮም መወያያ ግሩፕ 100 እና ከዛ በላይ ሠዎችን #Add ያድርጉ።
https://t.me/SafaricomgroupET

(ልብ ይበሉ! ብዙ ሰዎችን #add ባደረጉ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!)

https://t.me/SafaricomgroupEt
እጩ እድለኞች በቴሌግራም ቻናላችን ላይ መጋቢት 30 2014 ዓ.ም. ይገለፃሉ።
ይቀላቀሉን!

https://t.me/+q6npfZ_lceA3ZjY0

#መልካም_ዕድል!
#ሳፋሪኮምኢትዮጲያ
#እየገነባንነው #ዲጂታልኢትዮጵያ
108 views Fisho (የከቡየ ልጅ) , 22:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 22:22:39 Safaricom ethiopia ሽልማት
በተጠቃሚዎች ዘንድ እውቅናን ለማትረፍና ደንበኞችን ለማብዛት የቴሌግራም bot ከፍተናል
በውስጡም ብዙ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል።
ለእርስዎ እና ለ2 ጓደኛዎ የ 3000 ብር ስጦታ
smart phone( s21 ultra)
Asus personal computer

#በዚህ_ሊንክ_በመግባት_የራሳችን_ሊንክ_ለጓደኞችዎ_በመላክ_ተሸላሚ_ይሁኑ_የተረጋገጠ_ነው_ሞክሩት

https://t.me/Safaricom_ethiopia_new_bot?start=r0265646662
113 views Fisho (የከቡየ ልጅ) , edited  19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 18:13:05 ‍ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የአንደኛው ዙር ግምገማ የሚደረግበት ቀን ታውቋል!

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ120 ጨዋታዎች ግምገማ የሚደረግበት እና የሁለተኛው ዙር የሊጉ ሙሉ መርሐ-ግብር የሚከወኑበት ሁለት ከተሞች ተለይተዋል፡፡

የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የበላይነት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የዘጠኝ ሳምንታት እና በድሬዳዋ ስታዲየም የስድስት ሳምንታት በድሞሩ የአስራ አምስት ሳምንታት 120 ጨዋታዎች ተደርገውበት ከቀናቶች በፊት የካቲት 23 የዙሩ ውድድር መገባደዱ ይታወሳል፡፡የሁለተኛው ዙር የሊጉ ቀጣይ ጨዋታዎች ከመደረጋቸው አስቀድሞ ክለቦች ከሊግ ካምፓኒው ጋር በጋራ በመሆን የተደረጉ ጨዋታዎች ላይ ግምገማ እና ውይይትን የሚያከናውን ሲሆን ይህም ስነ ስርአት መቼ እንደሚደረግ ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህ መሠረት ከአስራ ሁለት ቀናቶች በኋላ መጋቢት 10 ከቀናት በኋላ በሚገለፅ ሆቴል ይህ መርሐ-ግብር አዲስ አበባ ላይ እንደሚከወን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

በተያያዘ የሁለተኛው ዙር ጨዋታዎች የሚደረግበት ቦታ ሙሉ በሙሉ ተለይቶ የታወቀ ሲሆን ቀጣይ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ሳምንታ በባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ደግሞ የዘጠኝ ሳምንታት ጨዋታዎች እንደሚደረጉ ሶከር ኢትዮጵያ ማረጋገጥ ችላለች፡፡

ምንጭ:- #Soccer_Ethiopia

@bunawustiawaki
@bunawustiawaki
164 views Fisho (የከቡየ ልጅ) , 15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ