በቀሪው ጨዋታ መልካም ጊዜ ይሁንልን የ20 አመት በታች ጀግናው #ከድር_ዓሊ #የኢትዮጵያ_ቡና ከ 20 አመት በታች ቡድናችን #የአጥቂ_ስፍራ_ተጫዋች ነው በዘንድሮ አመት ውድድር በ6 ጨዋታዎች #4_ጎሎችን አስቆጥሯል። ወጣቶቹን በሚአፈራው እና ለብሔራዊ ቡድንም በሚአበቃው ተስፋ ቡድናችን ካምፕ የተገኘው ይሄ አጥቂ ተስፋ ከተጣለባቸው ፈጣን አጥቂዎች ውስጥ ይጠቀሳል ። #በርታልን በዋናው ቡድን ልክ እንደ አርአያህ #አቡበከር_ነስሩ ጠንክረህ ከሰራህ እንደምንመለከትህ እርግጠኞች ነን። 197 views Fisho (የከቡየ ልጅ) , 05:13