Get Mystery Box with random crypto!

የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔

የቴሌግራም ቻናል አርማ brocknhearts — የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔
የቴሌግራም ቻናል አርማ brocknhearts — የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔
የሰርጥ አድራሻ: @brocknhearts
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.36K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-04-05 23:18:54 አልተፃፈም ከላይ…
በአብረቅራቂ ብእር ረጅም ድርሰት ደርሰን
ከእሳት የፋመ ልባችንን ለብሰን
ከነፍስ ከስጋ ፍቅርን ተዋውሰን ተወን ታግሰን

ከህይወት ድንኳን ስር
በታዳሚ ረብሻ ከስሜት ሳንወጣ
ፈረጥን ከመሬት ቧጠጥን ሰማይን እንዳንተጣጣ ዳሩ ምን ያደርጋል አልተፃፈም ከላይ ከጋለ ልባችን የፈተና ቁና ተሰፍሮ እየቀጣን ስለ ኪዳናችን
ስንቱን ዳገት ገፋን ስንት አቀበት ወጣን
ከሸፋፋ ሜዳ ከፈረሰ መድረክ ፍቅር እየሰፋን ባልተቃኘ ፅሁፍ ጎጆ ልንገነባ ዝንት አመታት ለፋን ካልገጠመ ኮከብ ከአግድም እጣ ፈንታ እየተሻወድን የፈጣሪን መስመር
ቆርጠን ስንቀጥል በከንቱ አረፈድን
ያለ መንገዳችን ያለ ምእራፋችን ታሪክ እንፃፍ ብለን

ብንመነምንም በገጠምንው ግጥም
ስምሽና ስሜ ቤት አልመታልንም
ከሕይወት መዝገብ ላይ…
ቀደን እየገባን ታገልን ግን አልነጋም
ለየቅል የፃፈው ከምኞቱ እንጂ ከእድሉ አይዋጋም ለቅፅበት ቀጠሮ የሰፈርንበት ገፅ ሰምሮ ላንደሰት በይ ደና ሁኚልኝ
አልተፃፈም ከላይ የእኔና የአንቺ ድርሰት
*ማስታወሻነቱ ለ…… ይሁንልኝ*

https://t.me/BrocknHearts
188 viewslast seen, edited  20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 16:56:45 ቁልቁል መራመዴን ……
ሰው ለሰው ያወራል
እስቲ ምን ይሰራል
ኪሎ መቀነሴን ትዳሬን ማፍረሴን
መጥቆሬን መክሰሬን
ሰው ለሰው ያወራል
እስቲ ምን ይሰራል

ከጨረቃ ስደምቅ ከፀሐይ ስፈካ ስመስል አበባ ከአዲስ ቤት ስገባ
እልል ባለ ሰርግ ልእልት የሆነች ልጅ አየር ላይ ሳገባ

ህይወቴ ሲተኮስ ኑሮዬ ሲደላ
እኔን የሚያበሽቀኝ አንጀቴን የሚበላ
ያኔ ጆሮዬን ያደማኝ ያስቸገረኝ ሐገር
ይህንን እያዮ ዝም የሚሉት ነገር
አይገርምም

https://t.me/BrocknHearts
303 viewslast seen, edited  13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 15:47:50 መልካም ስነምግባር እንጂ
ቁንጅና እና ገንዘብ ብቻ
ሲኬታማ ትዳር ሊሆን አይችልም
https://t.me/BrocknHearts
315 viewslast seen, edited  12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 12:01:16 ንገስ ንግስናዬን
ዙፋኔን ከዳውት ሳትኩኝ ከመንበሬ
ማን ነበርኩኝ እኔ ምን ነበረ ክብሬ
ከሞቀው እልፍኜ የሰው ዘር ቢበተን
ምን ሊበጅ አሸርጋጅ ካላመጣህ አንተን
ጓሮው ማር ቢያዘንብ ጮማ ቢሰጥ ደጁ
ቢሞሉት ወና ነው አይን ያለ ወዳጁ

ውሰደው ሸማዬን ካባዬን ተዋሰው
ከዙፋን ይበልጣል ከልብ የነገሰው
የአለም ክብር ንቄ የለብህን ባገኝ
ንግስናዬን ነግሰህ አገልጋይህ ያርገኝ

https://t.me/BrocknHearts
354 views~Unforgettable~, edited  09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 10:26:42 ጨረቃ ሁሌም ሙሉ ሁና አትወጣም
በከፊል መውጣቷ ግን ፍፁም ውበቷን አይቀንሰውም የአንድ አንድ ሰዎችም እርጋታ ልክ እንደ ጨረቃዋ ውበታቸውን አይቀንሰውም
https://t.me/BrocknHearts
359 viewslast seen, edited  07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 10:06:56 ያኔ ድሮ ድሮ …
በፍቅር እያለን የመከርሽኝ ምክር
አሁን ነው የገባኝ ሁሉም በቁምነገር
መንፈስህ እንዳይደማ ልብህ እንዳይሰበር
ከክፉ ሰው ራቅ ብለሽኝ አልነበር

ይሄው ምክር ሰማው ደስ ይበልሽማ
ከአንቺም ርቂያለው ዳግም ላልስማማ
ያኔ በጊዜው ንፁህ ቢመስለኝም ልብሽ
ከክፉ ሰዎቹ አንዷ አንቺ ራስሽ ነበርሽ
…ይገርማል
ሁሉም እያደር ይገባል

https://t.me/BrocknHearts
477 viewslast seen, edited  07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 14:28:26
544 viewslast seen, 11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 22:46:41 አትሞግተኝ ልቤ…
ቃል እያባበለህ ከሳቀልህ ሁሉ ቶሎ ብትለምድም
ከክንዷ ሸሽጋህ ጠረኗን የሳብከው ሲጎድል ባትወድም

ጨክኖ የሄደን በእንብርክክ ልመና
ደግመህ ለማትነካው ለሸኘኸው ገላ
ራስህን አትለካው አትሞግተኝ ልቤ
ለማትነካው ገላ
ለማትስመው ከንፈር
እውንና ምኞትን ቀላቅለህ አትስፈር
ለጠነዛ ፍቅር በሻገተ ተስፋ
ትላንትና ዛሬን አዛንፈህ አትስፋ
ካበቃ አበቃ ነው ውልን ከበጠሱት
ህመም አይዳንም ሰባራን ጠግነው እንባን ካላበሱት

አፈር ደቼ አብልተው ለቀበሩት ኪዳን
ፍትሃት የለውም ዘንግቶ እንደ መዳን
አትሞግተኝ ልቤ…
የታመነን ገላ ከግፍ እሳት ማግዶት
ለሄደው ነው ፀፀት ጠባቂው ምን ገዶት

ላከው በመንገዱ ሁሉን እንደቀናው
ስቆ መሸኘት ነው የአፍቃሪ ሰው ጤናው
አትሞግተኝ ልቤ … ይበቃል ከእንግዲህ

https://t.me/BrocknHearts
608 viewslast seen, edited  19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 14:07:05
632 viewslast seen, 11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 22:20:22 ቁስሉ ቢያገግምም ጠባሳው የማይለቅ
አንድ አንድ ህመም አለ ፈፅሞ የማይደርቅ
https://t.me/BrocknHearts
699 viewslast seen, edited  19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ