Get Mystery Box with random crypto!

የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔

የቴሌግራም ቻናል አርማ brocknhearts — የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔
የቴሌግራም ቻናል አርማ brocknhearts — የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔
የሰርጥ አድራሻ: @brocknhearts
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.36K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-02-26 11:10:43
717 viewslast seen, 08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 19:39:47    ፍ....ቅ....ር..
~~በአለም ካሉ እጅግ ውድ ስጦታወች ሁሉ ውዱ ስጦታ "ፍቅር "ነው
~~ፍቅር የተፈጥሮ ህግ ነው ማንም ሰው እራሱን ከፍቅር መከላከል አይችልም
ፍቅር እንኩዋን ያፈቀሩቱን ሲያገኙ ይቅርና ሲያስቡት የሚደሰቱበት ተአምራዊይ የአላህ ስጦታ ነው
~ፍቅርን መስጠት እንዴት መደሰት ነው
~ፍቅርን መቀበል እንደት መታደል ነው
ከወደዳችሁት ካፈቀራችሁት ጋ ፈጣሪ ያኑራቹ
https://t.me/BrocknHearts
772 views~Unforgettable~, edited  16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 19:24:45
750 views~Unforgettable~, 16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 16:48:24
748 viewslast seen, 13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 13:20:00 "የኔ ያልሆነ!!!"
ሊሂድ ባልሽኝ ቁጥር ስንቴ አንቺን ልሸኝሽ በር ድረስ ወጣው
ሸኝቼሽ ስመለስ አንቺን ነው የማገኘው እራሴን እያጣው
እንዴት አትይኝም!?
እንደ ዘበት መርሳት ላይችል አቅፎ ሰንበር
እንዴት ሄድሽ ልበል ትዝታሽ ጠብቆ እየከፈተልኝ በር

ግን ግን ..........
የሚለኝ አይጠፋም
ስቴድ ሸኝቷት ያዝናል እንዴ ደግሞ
መኖር ይባላል ወይ ካቀፉት ገላ ስር ልብ ሲሸሽ ደግሞ
አየሽ የኔን ህይወት
ከዕለት ለእለት እያደር ቢጠጥርም ከ አለት
ከመሄድሽ በላይ ትዝታን መርሳት ነው አንቺ የለሽም ማለት
አትጠራጠሪ

የሚሆነው ሁሉ ስለሆነ አይደለም ባንቺ የምቀጣው
የኔ ቢመስለኝም የኔ ያልሆነን ነው አግኝቼ የማጣው
ያለፍኩትን ታሪክ ባሻገረኝ ድልድይ ዘውር ብዬ ሳየው
በእርሱ ፍቃድ እንጂ በምኞቴ አይደለም ዛሬ የሚለየው አዎን እመኛለው
የተመኘሁትን አንቺን አግኝቻለው
ያገኘሁትንም አንችን አጥቻለው

ባጣሁት ነገር ላይ ፈፅሞ አልከፋም
ለምን እከፋለው
እንኳን የኔ ያልኩሽ አግኝቼ ላጣሁሽ
እኔ እንኳን እራሴ የእራሴው አደለው
ያ ደግሞ ምንድነው???
የሚሆነው ሁሉ ስለሆነ አይደለም ባንቺ የምቀጣው
የኔ ቢመስለኝም የኔ ያልሆነን ነው አግኚቼ የማጣው
  https://t.me/BrocknHearts
310 views~Unforgettable~, edited  10:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 11:04:10
349 viewslast seen, 08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 22:14:47 አብዝቶና በተጋነነ መልኩ ለሆነ ሰው መጨነቅም ራስን መጉዳት ነው፣ ራስን ያሳጣል። ራስንም ያስንቃል። ነገር ሁሉ በልክና በመጠን ሲሆን መልካም ይሆናል።
https://t.me/BrocknHearts
432 viewsDunyA 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 20:47:16
458 viewslast seen, 17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 14:01:48
499 viewslast seen, 11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 08:24:36
338 viewslast seen, 05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ