2023-02-15 21:45:54
እየተጠቀመብሽ እንደሆነ ማወቅ የምትችይባቸው መንገዶች
① በደበረው እና ብቸኝነት በተሰማው ጊዜ ብቻ መልእክት ይልክልሻል
② ንግግራቹ ሁልጊዜ ወደ ወሲባዊ ወሬ ይቀየራል
③ ከአንቺ የሆነ ነገር ሲፈልግ እንደሚያስብልሽ ያስመስላል
④ ለተወሰነ ጊዜ ሁሉን ነገር በአንቺ ላይ ያደርጋል ከዛ ተመልሶ ይጠፋል
⑤ በፍጥነት መልእክትሽን ይመልሳል ከአንቺ የሆነ ነገር ሲፈልግ ያን የሚፈልገውን ካገኘ በዃላ ግን ይርቅሻል
⑥ እሱ ሲፈልግ ብቻ ነው የሚያገኝሽ
https://t.me/BrocknHearts
367 views~Unforgettable~, edited 18:45