Get Mystery Box with random crypto!

የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔

የቴሌግራም ቻናል አርማ brocknhearts — የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔
የቴሌግራም ቻናል አርማ brocknhearts — የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔
የሰርጥ አድራሻ: @brocknhearts
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.36K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2022-11-23 19:34:41 ብቸኝነትሽን አምነሽ ተቀበይ

ማንንም አትጠብቂ።

https://t.me/BrocknHearts
268 viewsDunyA 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 08:23:55 ከምንሰራቸው ስራዎች
ይልቅ በውስጣችን ያለ ግዙፍ ሀሳብና
ጭንቀቶች እጅጉን
ያደክሙናል 𝖉𝖊𝖐𝖎𝖒𝖎𝖌
https://t.me/BrocknHearts
479 viewsDunyA 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 19:34:41 ማንም ከአንቺ ጋ እስከመጨረሻው ሚቆይ የለም ና በራስሽ መታገልን ልመጅ።!!https://t.me/BrocknHearts
278 viewsDunyA 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 17:47:00 አትችሉም ከሚሉዋቹህ ሰዎች አጠገብ ብቻ ሳይሆን እንደማትችሉ ከሚያምኑ ሰዎች እራቁ
https://t.me/BrocknHearts
306 views~Unforgettable~, edited  14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 13:24:20
483 viewslast seen, 10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 22:59:38 በልብ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ በምላስ መናገር አይቻልም። ለዚህም ነው እንባ ረጅም እንቅልፍና ቀዝቃዛ ፈገግታ የተፈጠረው።https://t.me/BrocknHearts
567 viewsDunyA 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 19:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 12:29:39 የዘራኸውን ታጭዳለህ!

አይምሮህ ውስጥ ምንድነው የምትዘራው? መልካም ሀሳብ ወይ መጥፎ ሀሳብ? አንድ ነገር ግን እርግጠኛ ነኝ፤ የዘራኸውን ታጭዳለህ! ደጋግመህ ያሰብከው ሀሳብ በህይወትህ ውስጥ በተግባር ይገለጣል።

ከሚያበረታቱህ ሰዎች ጋር ብቻ ዋል፤ በጎ ነገር ብቻ ስማ፤ ብቻህን ስትሆን ራስህን አድንቅ፤ እንደምትችል ለራስህ ንገረው፤ አየህ ጠንካራ ስብዕና የሚገነባው እንደዚህ ነው።

https://t.me/BrocknHearts
866 viewsDunyA 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 20:38:01 የእውነት ቦታ ላይ ሐሰት ከገባ እውነት ባህሪዋን ቀይራ ሐሰት ትሆናለች https://t.me/BrocknHearts
385 views~Unforgettable~, edited  17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 23:02:11 ሁሉም ነገር ከልብ ሲሆን ደስ ይላል!
ፍቅርም ጥላቻም!

https://t.me/BrocknHearts
364 viewsDunyA 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 09:34:18 ብዛት ሳይሆን ጥራት !
ከብዙ ጓደኞች ይልቅ አንድ የልብ የሆነ ወዳጅ ልብን ይሞላል ህይወትን ያቀናል ! ያለ አግባብ ከሚጠፉ ብዙ ምሽቶች እና ከባከኑ ብዙ ቀናት በአግባቡ የተጠቀምንበት አንድ ቀን መንገዳችንን ለማቅናት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው ! የነገሮችን መጠን በጥቅማቸው በሚሰጡን ዋጋ እንጂ በብዛታቸው ልንለካቸው አይገባም ! ብዛት ሊያጠፋ ይችላል ጥራት ግን ያለመልማል
https://t.me/BrocknHearts
379 viewslast seen, edited  06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ