2022-10-13 06:24:02
ጓደኛዋ ከሞተ አምስት አመት ሆኖቷል
ስልኩ ጮኸ ቁጥሩ የጓደኛዋ ነው አነሳው
የአስር አመት ልጅ ነው ሃሎ "እንዴት ነህ እባክህ ሳይክል ታመጣልኛልህ" አለው ?! እሺ የእኔ ውድ ግን አንተ እኔን ታውቀኛለህ ?? አላውቅህም ግን የአባቴ ፎቶ ላይ አንድ ሰው አብሮት አለ ከጀርባው "ምንልባት እኔ ባኖር ስትቸገሩ በእዚህ ቁጥር ደውለው ይጠይቁ ይላል አለው ... ጓደኝነት ስትኖር ቢቻ አደለም ሳትኖርም የሚቀጥል ነው
https://t.me/BrocknHearts
24 views~Unforgettable~, edited 03:24