Get Mystery Box with random crypto!

የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔

የቴሌግራም ቻናል አርማ brocknhearts — የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔
የቴሌግራም ቻናል አርማ brocknhearts — የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔
የሰርጥ አድራሻ: @brocknhearts
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.36K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 20

2022-10-07 17:40:21
300 viewslast seen, 14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 16:58:24
436 views~Unforgettable~, 13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 04:57:35
591 views~Unforgettable~, 01:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 19:51:30 ብቻኛ ሚስቱ የሚያደርግሽን ባል አግቢ
ልጅቷ ለአባቷ እንዲህ ብላ ጠየቅችው በሶስት ወንዶች ታጭቻለው የመጀመሪያ ሀብታም ነው ሁለተኛው ቆንጆ ነው ሶስተኛው ድሃ ነው የሱ ድህነት በጣም ዝቅተኛና የባሰ ነው ?! አባትም አለ ልጄ ሆይ ሀብታም ብታገቢ በጣም ሀብታም እና ከዛ በላይ ትሆኛለሽ ቆንጆ ብታገቢ ያንቺ ቁንጅና ተጨምሮ አሪፍ ይሆናል አደራ ድሃ ግን አታግቢ ያንቺ ድህነት ተጨምሮ ይብሳል ልጅቷም አለች አይ አባቴ ወንድ ልጅ ምንም አታቅም ማለት ነው ሀብታም ባገባ ሶስት ይጨምርብኛል አራተኛ ሆናለው ቆንጆ ባገባ በአስር ሴቶች ይወደዳል ድሃውን ካገባው ግን ብዙ አመታቶችን ከዛም በላይ እንኖራለን ብላ መለሰችለት ! https://t.me/BrocknHearts
1.1K views~Unforgettable~, edited  16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 21:14:07
266 viewslast seen, 18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 13:30:30
493 views~Unforgettable~, 10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 08:15:43 "ፍቅር ገደብ የለውም ፤ያፈቀረ ሠው ሁሌም ተስፋ በመቁረጥም መሃል ሆኖ ይጠብቃል፡፡በማግኘት እና በማጣት መሀከል ያለው ያ' ርቀት ደስ የሚል ስቃይ የእውነተኛ ፍቅር ስሜት ነው፡፡"
https://t.me/BrocknHearts
528 viewsDunyA 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 20:22:41
270 views~Unforgettable~, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 12:44:12
490 views~Unforgettable~, 09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 22:40:45 ሁለቱ ሸክሞች
የመጀመሪያው ጠንክሮ የመስራት ሸክም ነው ሁለተኛው የፀፀት ሸክም ነው ጠንክሮ መስራት ምናልባት 1 ኪሎ ግራም ቢመዝን ነው ፀፀት ግን 100 ኪሎ ግራም ተሸክሞ እንደመዞር ነው የቱ እንደሚሻልህ አንተው ምረጥ! ሁላችንም አሁን ካለንበት የተሻለ ነገር እንፈልጋለን በከንቱ ቀንህ ያለፈ ጊዜ "በቃ አይኔ እያየ ምንም ሳልሰራበት ቀኑ አለፈ?" እያልክ ራስህን የወቀስክበትን ጊዜ አስብ አየህ ወዳጄ ጠንክረህ የምትሰራው ከፍ እንድትል ብቻ አይደለም ሁሌም ከራስህ ጋር እንድትስማማ ነው ዳይ ወደ ስራ! https://t.me/BrocknHearts
217 viewslast seen, edited  19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ