Get Mystery Box with random crypto!

የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔

የቴሌግራም ቻናል አርማ brocknhearts — የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔
የቴሌግራም ቻናል አርማ brocknhearts — የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔
የሰርጥ አድራሻ: @brocknhearts
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.36K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15

2022-12-28 16:14:15 አንድ አንድ ህመሞች የሚወሩ ሳይሆኑ
እንደ ሬት የሚመሩ ናቸው https://t.me/BrocknHearts
319 viewslast seen, edited  13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 09:54:04
435 viewslast seen, 06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 11:09:55 https://vm.tiktok.com/ZMFvdQsTr/
ላይክ ሸር ፎሎው በማድረግ ቲክ ቶክ ላይ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ
536 viewslast seen, edited  08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 11:18:11
364 viewslast seen, 08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 16:01:00 #እውነተኛ_ለውጥ!

እውነተኛ ለውጥ በፈተናና በችግር የተሞላ ነው፤ ከንብ ማር መውሰድ የሚፈልግ ሰው ንድፊያዋን መታገስ አለበት። ወዳጄ ነገሮች ከባድ ሲሆኑ ብታዝን፣ ብታማርር ወይ ራስህን ብትጎዳ ምንም አትፈጥርም! በፈተና ደስ ይበልህ ምክንያቱም ጠንካሮች ናቸው የሚፈተኑት! 
https://t.me/BrocknHearts
298 viewsDunyA 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 07:52:11 የምታጣው ምንም ነገር እንደሌለ እርግጠኛ ስትሆን፣
ካለፉት ጊዜያት የበለጠ ጠንካራ ትሆናለህ

https://t.me/BrocknHearts
360 viewsDunyA 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 07:47:38 ፍቅር ግን ከሁሉም ይበልጣል አይገርምም
https://t.me/BrocknHearts
365 viewsDunyA 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 21:36:08
275 viewslast seen, 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 20:36:33 እለፈው

በህይወት ስትኖር ልትተወው(ችላ) ልትለው የሚገቡህ ነገሮች ይኖራሉ። ለምሳሌ አንድ ሰው ቢሰድብህ መለሰህ ከመስደብ እለፈው ራሳቸውን ካንተ በላይ እንደሆኑ የሚያስቡ ሰዎችን ችላ በላቸው ለተንኮል የሚተችህን ሰው እለፈው በነዚህም ነገሮች ወደ ጸብ አትግባ። እለፉቸው ወንድምህ ላይ ስህተት ብታይ እለፈው።
ሰዎች ተገቢ ባልሆነ መንገድ Treat ሲያደርጉህ እለፈቸው ውስጣቸው ስለተጎዳ ነው።

https://t.me/BrocknHearts
335 viewsDunyA 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 21:24:28 የሚፈልጉንን ችላ እንላለን፤ ችላ የሚሉንን እንፈልጋለን፤ የሚጎዱንን እናፈቅራለን፤ የሚያፈቅሩንን እንጎዳለን! ግን ለምን
https://t.me/BrocknHearts
216 viewsDunyA 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ