Get Mystery Box with random crypto!

እለፈው በህይወት ስትኖር ልትተወው(ችላ) ልትለው የሚገቡህ ነገሮች ይኖራሉ። ለምሳሌ አንድ ሰው ቢ | የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔

እለፈው

በህይወት ስትኖር ልትተወው(ችላ) ልትለው የሚገቡህ ነገሮች ይኖራሉ። ለምሳሌ አንድ ሰው ቢሰድብህ መለሰህ ከመስደብ እለፈው ራሳቸውን ካንተ በላይ እንደሆኑ የሚያስቡ ሰዎችን ችላ በላቸው ለተንኮል የሚተችህን ሰው እለፈው በነዚህም ነገሮች ወደ ጸብ አትግባ። እለፉቸው ወንድምህ ላይ ስህተት ብታይ እለፈው።
ሰዎች ተገቢ ባልሆነ መንገድ Treat ሲያደርጉህ እለፈቸው ውስጣቸው ስለተጎዳ ነው።

https://t.me/BrocknHearts