Get Mystery Box with random crypto!

BIBLE

የቴሌግራም ቻናል አርማ biblequiz00 — BIBLE B
የቴሌግራም ቻናል አርማ biblequiz00 — BIBLE
የሰርጥ አድራሻ: @biblequiz00
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.85K
የሰርጥ መግለጫ

🥇በዚህ channel የፈለጉትን ጥያቄ መጠያየቅ እንዲሁም
✅ ሁሉም ተማሪ👨‍💻 ሁሉም አስተማሪ👩‍🏫 ነው፤
Channelu @biblequiz00
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት
@Tamir_Gosaye
👉የእናንተ ድርሻ መመለስ እና SHARE ማድረግ ብቻ ነው።
Creater @Tamir_Gosaye

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-11 21:31:39 ክረምቱ እንዴት ነው ??
56 viewsTamir Gosaye (Meco), 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 15:11:35
488 “ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን?” ያለው ማንን ነው??
Anonymous Quiz
7%
ቶማስ
7%
ባኒያስ
9%
አግሪጳ
76%
ኒቆዲሞስ
55 voters145 viewsTamir Gosaye (Meco), 12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 12:40:46 ነገሮች ተስፋ ሊያስቆርጡህ ወደ አንተ ሲመጡ ሶስት ነገሮችን አስብ

ፈጣሪ
- ከአንተ ጋር እንደነበረ
- አሁንም ከአንተ ጋር እንዳለ እና
- ወደፊትም ከአንተ ጋር እንደሚኖር
182 viewsTamir Gosaye (Meco), 09:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 10:05:25
490፤ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፥...”
Anonymous Quiz
65%
ምሳሌ 1:7
4%
መዝሙር 111:10
9%
ምሳሌ 9:10
22%
ሁሉም
103 voters303 viewsBoss, 07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 21:27:22 ድንቅ ነህ!

ምን ያህል ጀግና እና እድለኛ እንደሆንክ ማወቅ ከፈለክ እስከዛሬ ያለፍካቸውን የህይወት ፈተናዎች አስብ፤ አንተ ባትሆን ኖሮ እነዛን ከባድ ጊዜያት ማን ያልፍ ነበር?! ስለዚህ ድንቅ ነህ ወዳጄ! አንቺም እኮ የማይታሰበውን ነው ያለፍሺው ስለዚህ እህቴ አንቺም ልዩ ነሽ!



298 viewsTamir Gosaye (Meco), 18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 21:22:45 ይሄን CHANNEL ለሰው SHARE በማድረግ ሰዎች JOIN እንዲያደርጉ እና Add እያደረጋችሁ የአገልግሎቱ ተካፋይ ማድረጋችሁ ሰዎችን ወደ እውነት እየመራችሁ መሆኑን እወቁ

ጌታ ይባርካችሁ
276 viewsTamir Gosaye (Meco), 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 21:20:09 ትላንት አልፏል!

ፈጣሪ ጊዜን ከፈጠረበት አንዱ ምክንያት 'ድሮ' የሚባል ላጠፋሀቸው ጥፋቶች ሁሉ መቀበሪያ ጉድጓድ ለማዘጋጀት ነው። ታዲያ እዛ የመቃብር ስፍራ ምን ታረጋለህ ወዳጄ? ለምን ስለትላንት እያሰብክ ራስህን ታስጨንቃለህ?! ወዳጄ አሁንን መኖር ጀምር! አጠገብህ ያለውን በረከት እይና ተመስገን በል፤ ተደሰት

እውነት

ሀሰት
267 viewsTamir Gosaye (Meco), 18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 21:13:05
489 እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፥ ለትሑታን ግን __________ይሰጣል ::
Anonymous Quiz
13%
ፍቅርን
79%
ጸጋን
3%
ትዕግሥትን
5%
ራስን መግዛትን
94 voters265 viewsTamir Gosaye (Meco), 18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 21:13:04
488 “መጽሐፉን ሊዘረጋ ወይም _________ የሚገባው ማንም ስላልተገኘ እጅግ አለቀስሁ።”
Anonymous Quiz
69%
ሊከፍተው
6%
ሊይዘው
18%
ሊመለከተው
7%
ሊያየው
83 voters274 viewsTamir Gosaye (Meco), 18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 15:41:59
487፤ ከለምፁ ይነፃ ዘንድ ንዕማን ብቅ ጥልቅ ያለበት ቦታ የት ነው?
Anonymous Quiz
34%
በሰሊሆም
18%
ቤተ ሳይዳ
5%
አባናና ፋርፋ
43%
ዮርዳኖስ
91 voters299 viewsBoss, 12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ