Get Mystery Box with random crypto!

ድንቅ ነህ! ምን ያህል ጀግና እና እድለኛ እንደሆንክ ማወቅ ከፈለክ እስከዛሬ ያለፍካቸውን የህይወ | BIBLE

ድንቅ ነህ!

ምን ያህል ጀግና እና እድለኛ እንደሆንክ ማወቅ ከፈለክ እስከዛሬ ያለፍካቸውን የህይወት ፈተናዎች አስብ፤ አንተ ባትሆን ኖሮ እነዛን ከባድ ጊዜያት ማን ያልፍ ነበር?! ስለዚህ ድንቅ ነህ ወዳጄ! አንቺም እኮ የማይታሰበውን ነው ያለፍሺው ስለዚህ እህቴ አንቺም ልዩ ነሽ!