Get Mystery Box with random crypto!

BIBLE

የቴሌግራም ቻናል አርማ biblequiz00 — BIBLE B
የቴሌግራም ቻናል አርማ biblequiz00 — BIBLE
የሰርጥ አድራሻ: @biblequiz00
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.85K
የሰርጥ መግለጫ

🥇በዚህ channel የፈለጉትን ጥያቄ መጠያየቅ እንዲሁም
✅ ሁሉም ተማሪ👨‍💻 ሁሉም አስተማሪ👩‍🏫 ነው፤
Channelu @biblequiz00
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት
@Tamir_Gosaye
👉የእናንተ ድርሻ መመለስ እና SHARE ማድረግ ብቻ ነው።
Creater @Tamir_Gosaye

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-09 15:24:24
486 “እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።”
Anonymous Quiz
21%
ራዕይ 20:22
38%
ራዕይ 22:20
7%
ራዕይ 2:14
34%
ራዕይ 1:7
76 voters288 viewsTamir Gosaye (Meco), 12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:05:04
485 “የተወደደ ወንድምና የታመነ አገልጋይ በጌታም አብሮኝ ባሪያ የሆነ ________ ኑሮዬን ሁሉ ያስታውቃችኋል፤”
Anonymous Quiz
55%
ጢሞቴዎስ
13%
ሲላስ
14%
ዴማስ
18%
ቲኪቆስ
128 voters448 viewsTamir Gosaye (Meco), 17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 19:55:15
484 “እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር _______ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ፤”
Anonymous Poll
5%
መንበር
9%
ክብር
17%
ዙፋን
70%
ቀኝ
127 voters425 viewsTamir Gosaye (Meco), 16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 19:43:56 የኔ የtik tok account ነው
ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎችን ለማወቅ ጥያቄዎችን ለመመለስ OPEN በማለት Follow ያድርጉ
388 viewsTamir Gosaye (Meco), 16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 14:05:35
483 “ሥር ሰዳችሁ በእርሱ ታነጹ፥ እንደ ተማራችሁም __________ ጽኑ፥ ምስጋናም ይብዛላችሁ።”
Anonymous Quiz
60%
በእምነታችሁ
6%
በፀጋችሁ
9%
በፍቅራችሁ
26%
በሃይማኖት
129 voters441 viewsTamir Gosaye (Meco), 11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 13:57:05
482 “ከውሾች ተጠበቁ፥ ከክፉዎችም ሠራተኞች ተጠበቁ፥ ከሐሰተኛም ______ ተጠበቁ።”
Anonymous Quiz
69%
ነቢያት
8%
ነቢይ
11%
መገረዝ
12%
ተኩላዎች
129 voters397 viewsTamir Gosaye (Meco), 10:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 13:51:45 ሁሉም ፍጥረት በኖረ ቁጥር ያረጃል እየኖረ አዲስ እየኖረ የማያረጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው።በዘመናት መካከል ያላረጀ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
360 viewsTamir Gosaye (Meco), 10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 20:49:04
481 “በአንድ አሳብ ተስማሙ፥ አንድ ______ አንድም ልብ አንድም አሳብ ይሁንላችሁ፤”
Anonymous Quiz
62%
እምነት
28%
ፍቅር
5%
ፀጋ
5%
ሀይል
128 voters420 viewsTamir Gosaye (Meco), 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 20:49:03
480 “ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምትገዙ በትጋትና በበጎ ፈቃድ ተገዙ፤”
Anonymous Quiz
23%
ሮሜ 6:7
33%
ኤፌ 6:7
26%
ሮሜ 6:5
18%
ኤፌ 6:5
105 voters394 viewsTamir Gosaye (Meco), 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 14:47:32
479 “ከዚህ የተነሣ በማይታዘዙት ልጆች ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ይመጣልና ማንም በከንቱ ንግግር _________
Anonymous Quiz
11%
አይናገራችሁ
3%
አያወሩላችሁ
45%
አያታልላችሁ
42%
አያስታችሁ
113 voters401 viewsTamir Gosaye (Meco), 11:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ