የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
2.85K
የሰርጥ መግለጫ
🥇በዚህ channel የፈለጉትን ጥያቄ መጠያየቅ እንዲሁም
✅ ሁሉም ተማሪ👨💻 ሁሉም አስተማሪ👩🏫 ነው፤
Channelu @biblequiz00
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት
@Tamir_Gosaye
👉የእናንተ ድርሻ መመለስ እና SHARE ማድረግ ብቻ ነው።
Creater @Tamir_Gosaye
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-08-26 14:19:14
88 voters334 viewsTamir Gosaye (Meco), 11:19
2022-08-26 14:19:13
89 voters304 viewsTamir Gosaye (Meco), 11:19
2022-08-26 08:54:47
የዕለቱ ቃል
"፤ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።"
(1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4: 17)
303 viewsTamir Gosaye (Meco), 05:54
2022-08-26 08:52:00
የክርስቶስ ወገን ነህ?
•ከእርሱ ጋር ተጣበቅ
•ከልብህ ውደደው
•ኑርለት
•ምሰለው
•በድፍረት አውጀው
•በሙላት ተከተለው።
በ
@bible_tiyake_melis1
@bible_tiyake_melis2
284 viewsTamir Gosaye (Meco), 05:52
2022-08-26 08:51:04
.ሥላሴ ስንት ናቸው
. ሶስት
.አንድ ወይም ሶስት
አንድም ሶስትም
. አንድ ግን ሶስት
መልስ ለመመለስ
@bible_tiyake_melis1
@bible_tiyake_melis2
ትክክለኛውን መልስ ለማወቅ
@TamirMan
277 viewsTamir Gosaye (Meco), 05:51
2022-08-25 21:03:09
#ድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም #ድሀ ማለት . . .
☞ተስፋ የሌለው! ፣
☞ህልም የሌለው! ፣
☞አላማ የሌለው! ፣
☞ራእይ የሌለው! ፣
☞እምነት የሌለው! ፣
☞ሰብአዊነትን ያጣ!
☞ ፍቅር የማይገባው! ነው፡፡
እንደሰው አስብ. . . #ጤናማ ጭንቅላት #ብሩህ ተስፋ! #ጠንካራ እምነት! #መልካም ስብእና! #ትልቅ አላማ! #ንፁህ ልብ! #እውነተኛ ፍቅር! ካለህ አንተ የዘለአለም #ሀብታም~ነህ፡፡"
@meco21's
304 viewsTamir Gosaye (Meco), 18:03
2022-08-25 20:58:05
በፈጣሪ ስራ መገረም ከፈለክ ሩቅ አትህድ ራስህን ተመልከት።
@TMR_MAN
302 viewsTamir Gosaye (Meco), 17:58
2022-08-25 20:56:03
ደስታ የሚጀምረው ከፍቅር ግንኙነት ከስራ ከገንዘብ አይደለም ከራስ ነው ደስተኛ ሆናችሁ ዋሉ
305 viewsTamir Gosaye (Meco), 17:56
2022-08-25 20:43:49
72 voters321 viewsTamir Gosaye (Meco), 17:43
2022-08-25 17:42:18
አስተውሉ ምላጭ አደገኛ ነው ዛፍ ግን አይቆርጥም።መጥረቢያ ጥንካሬው ትልቅ ነው ፀጉር ግን አይቆርጥም።ሁሉም ሰው እንደተፈጠረለት ዓለማ ጠቃሚ ነው።ከተፈጠረለት ዓላማ ዉጪ ግን ለምንም የማይጠቅም አካል ነው።
326 viewsTamir Gosaye (Meco), 14:42