Get Mystery Box with random crypto!

#ድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም #ድሀ ማለት . . . ☞ተስፋ የ | BIBLE

#ድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም #ድሀ ማለት . . .
☞ተስፋ የሌለው! ፣
☞ህልም የሌለው! ፣
☞አላማ የሌለው! ፣
☞ራእይ የሌለው! ፣
☞እምነት የሌለው! ፣
☞ሰብአዊነትን ያጣ!
☞ ፍቅር የማይገባው! ነው፡፡
እንደሰው አስብ. . . #ጤናማ ጭንቅላት #ብሩህ ተስፋ! #ጠንካራ እምነት! #መልካም ስብእና! #ትልቅ አላማ! #ንፁህ ልብ! #እውነተኛ ፍቅር! ካለህ አንተ የዘለአለም #ሀብታም~ነህ፡፡"
@meco21's