የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
9.62K
የሰርጥ መግለጫ
በየዕለቱ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችን በመመለስ የሚሸለሙበት ድንቅ ቻናል👍
🤎ይቀላቀሉ ለሌዎችም ያጋሩ🧡
🔵ንፁህ የሆነው ኢየሱስ ሲታሰር
🔴አመፀኛው በርባን ተፈታ
👤 @teme_arega
bot: @berbantefeta_bot
Group🙋 @tsegahybeqagnal
https://youtube.com/channel/UCylvsUSCX9tGgikroJ65fig
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
2
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-08-24 20:57:24
የ25 ብር ካርድ የሚያሸልም ሁለተኛው ጥያቄ
““የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና።”
ጥያቄ ከላይ ያለው ጥቅስ በየትኛው መፅሐፍ በስንተኛው ምዕራፍ በስንተኛው ቁጥር ይገኛል
መልሳችሁን
በ @teme_arega አድርሱኝ
እባካችሁ መልስ comment ላይ አትፃፉ
inbox አድርጉ
ተሸላሚ የሚሆነው ቀድሞ የመለሰ 1 ሰው ነው
መልሳችሁን በተቻላችሁ መጠን ግልፅ ለማድረግ ሞክሩ
መልካም ዕድል
1.6K viewsT€Me$g£n A €G@, 17:57
2022-08-24 20:46:16
መልስ
1ኛ ዮሐንስ 3;22-23
ተሸላሚ Abenezer Abiyot HAWASSA
@Ab_the_begena
1.4K viewsT€Me$g£n A €G@, 17:46
2022-08-24 20:43:38
1 gna yohanes 3:22-23
1.3K viewsT€Me$g£n A €G@, 17:43
2022-08-24 20:40:03
የ25 ብር ካርድ የሚያሸልም የመጀመርያው ጥያቄ
“ትእዛዙንም የምንጠብቅና በፊቱ ደስ የሚያሰኘውን የምናደርግ ስለሆንን የምንለምነውን ሁሉ ከእርሱ እናገኛለን።
ትእዛዚቱም ይህች ናት፥ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናምን ዘንድ፥ ትእዛዝንም እንደ ሰጠን እርስ በርሳችን እንዋደድ ዘንድ።"
ጥያቄ ከላይ ያለው ጥቅስ በየትኛው መፅሐፍ በስንተኛው ምዕራፍ በስንተኛው ቁጥር ይገኛል
መልሳችሁን
በ @teme_arega አድርሱኝ
እባካችሁ መልስ comment ላይ አትፃፉ
inbox አድርጉ
ተሸላሚ የሚሆነው ቀድሞ የመለሰ 1 ሰው ነው
መልሶቻችሁን በተቻላችሁ መጠን ግልፅ ለማድረግ ሞክሩ
መልካም ዕድል
1.3K viewsT€Me$g£n A €G@, 17:40
2022-08-24 08:50:45
@berbantefeta profile pics
@berbantefeta_bot
1.4K viewsT€Me$g£n A €G@, 05:50
2022-08-24 08:39:56
ማንኛውንም አይነት ማስታወቅያ በተወዳጁ ቻናላችን ማሰራት ለሚፈልግ
እስከተወሰነ ጊዜ ብቻ
በሰዓት
ለ1:00 15 birr
ለ2:00 25 birr
ለ4:00 50 birr
ለ1 ቀን 75 birr
ለ2 ቀን 150 birr
ለ3 ቀን 200 birr
ለሳምንት 500 birr
በview(በተመልካች)
500 15birr
1k 25 birr
የሚፈልጉትን መርጠው በ @teme_arega ይገናኙ።
ወይም /comments ላይ ያስቀምጡልኝ
ተወዳጁ የተፈታው በርባን የቴሌግራም ቻናል
@berbantefeta
https://t.me/joinchat/VriY4W6tg1Yg7kqh
1.4K viewsT€Me$g£n A €G@, edited 05:39
2022-08-22 21:13:45
ቀና ሰዎች
ከሌለው ይልቅ ባለው
ካለቀው ይልቅ በሞላው
ከጠፋው ይልቅ በተገኘው
ካልተሰራው ይልቅ በተሰራው
ካልተደረገው ይልቅ በተደረገው
የሚደሰቱና የሚያመሰግኑ ናቸው
#Rev. #Tezera_Yared
Share share share share
ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/VriY4W6tg1Yg7kqh
@berbantefeta
2.0K viewsT€Me$g£n A €G@, edited 18:13
2022-08-22 13:23:15
ድምፅህን አጥፍተህ ተለወጥ!
የራስህን ዋጋ ስታውቀው ዋጋቸውን ያልተረዱ ሰዎች ያሳዝኑሀል
አንተ ከልብህ መለወጥ ስትጀምር ሌሎች እንደፈዘዙ ታያለህ
መሮጥ ስትጀምር ብዙዎች ቆመው እንደቀሩ ትታዘባለህ።
ብትነግራቸው ግን አይሰሙህም።
- ሰዎች ብዙ ርቀት ላልተጓዘ ጆሮ አይሰጡም፤ - ለዛ ነው ድምፅህን አጥፈተህ እስከጥግ መለወጥ ያለብህ።
መጀመሪያ አንተ ሳትቀየር ሌሎች እንዲቀየሩ አጠብቅ!
ለምትወዳቸው የምትደርሰው አንተ ቆራጥ ሆነህ ያመንክበትን ስታሳካ ነው፤ ያኔ ስኬትህ ጮክ ብሎ ይናገራል!
#Barklign_Mulatu
@Bar7k
Share share share share
ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/VriY4W6tg1Yg7kqh
@berbantefeta
2.1K viewsT€Me$g£n A €G@, 10:23
2022-08-19 21:37:20
Hi selam youtube Lay yelekekew kard dersognal....Thankyou
2.4K viewsT€Me$g£n A €G@, 18:37
2022-08-10 21:31:56
ውዶችዬ ለዛሬው ያዘጋጀሁላችሁ ዝግጅት ይህን ይመስል ነበር
ይህ ዝግጅት በየሳምንቱ በቻናላችን ይቀጥላል
ሽልማቶቹን ከዚህ ሻል ያሉ ለማድረግ ስፖንሰር ለማድረግ የምትፈልጉ ካላችሁ በ @teme_arega አነጋግሩኝ
ሁላችሁንም ስለተሳትፏችሁ ከልብ አመሰግናለሁ
ሼር
https://t.me/joinchat/VriY4W6tg1Yg7kqh
1.1K viewsT€Me$g£n A €G@, 18:31