Get Mystery Box with random crypto!

ቀና ሰዎች ከሌለው ይልቅ ባለው ካለቀው ይልቅ በሞላው ከጠፋው ይልቅ በተገኘው ካልተሰራው ይል | የተፈታው በርባን YETEFETAW BERBAN

ቀና ሰዎች
ከሌለው ይልቅ ባለው
ካለቀው ይልቅ በሞላው
ከጠፋው ይልቅ በተገኘው
ካልተሰራው ይልቅ በተሰራው
ካልተደረገው ይልቅ በተደረገው
የሚደሰቱና የሚያመሰግኑ ናቸው

#Rev. #Tezera_Yared

Share share share share
ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/VriY4W6tg1Yg7kqh
@berbantefeta