ድምፅህን አጥፍተህ ተለወጥ! የራስህን ዋጋ ስታውቀው ዋጋቸውን ያልተረዱ ሰዎች ያሳዝኑሀል አንተ ከልብህ መለወጥ ስትጀምር ሌሎች እንደፈዘዙ ታያለህ መሮጥ ስትጀምር ብዙዎች ቆመው እንደቀሩ ትታዘባለህ። ብትነግራቸው ግን አይሰሙህም። - ሰዎች ብዙ ርቀት ላልተጓዘ ጆሮ አይሰጡም፤ - ለዛ ነው ድምፅህን አጥፈተህ እስከጥግ መለወጥ ያለብህ። መጀመሪያ አንተ ሳትቀየር ሌሎች እንዲቀየሩ አጠብቅ! ለምትወዳቸው የምትደርሰው አንተ ቆራጥ ሆነህ ያመንክበትን ስታሳካ ነው፤ ያኔ ስኬትህ ጮክ ብሎ ይናገራል! #Barklign_Mulatu @Bar7k Share share share share ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/VriY4W6tg1Yg7kqh @berbantefeta 2.1K viewsT€Me$g£n A €G@, 10:23