Get Mystery Box with random crypto!

አምደ ገዳማት

የቴሌግራም ቻናል አርማ amidegedamat — አምደ ገዳማት
የቴሌግራም ቻናል አርማ amidegedamat — አምደ ገዳማት
የሰርጥ አድራሻ: @amidegedamat
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 727
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ገዳማትን የምናውቅበት የምንጎበኝበት እንዲሁም እግዚአብሔር በረዳን እና በምንችለው አቅም የምንረዳበት ቻናል ነው ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ ካላችሁ @finotebrihan አድርሱኝ
"

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-01-11 12:09:16
ይህንን ፎቶ የቻናላችን ሎጎ ወይም አርማ ልናረገው አስበናል ሐሳባችሁን ንገሩን አስተያየት ወይም ይጨመር ይቀነስ የምትሉትን ከታች አስተያየት በኮመንት ይንገሩን
484 views09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-07 08:32:53
"ዘይሥሎሙ ለሕፃናት ኀደረ ወተገምረ ውስተ ማኀፀነ ድንግል፡፡ ሕፃናትን በማኀፀን የሚፈጥር ጌታ በድንግል ማኀፀን አደረ ተወሰነ።" ቅዱስ ያሬድ

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ መልካም በዓል!
441 views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-19 08:20:02
ሎያ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
የሚገኝበት ቦታ: ከዱከም 50 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ይገኛል
ችግር: መንበር
ማኅፈድ
ምንጣፍ
የዕርገት መውረጃ
ወንበር

እነዚህ ንዋያተ ቅዱሳት ያስፈልጋሉ በገንዘብም ሆነ በማቴሪያል መደገፍ ይቻላል። @amidegedamatBot ያናግሩን። አስታዋሽ የሌላቸው አቢያተ ክርስቲያናትን እንርዳ

ቦታው ላይ ሂዶ ማየት ለሚፈልግ: +251912082719 ይደውሉ
489 viewsedited  05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-04 14:11:42 አገልግሎቱን በገንዘብም ሆነ በማቴሪያል መርዳት ይቻላል። ገንዘብ የምታስገቡ ከሆነ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ በፎቶ መላክ እንዳትረሱ

የኢትዮጵያ ባንክ ቁጥር 1000193550197 በረከት ጌታቸው

@amidegedamatBot በዚህ አናግሩን
465 viewsedited  11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-03 21:50:47 የቦሌ አራብሳ በኬ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ሙሉ ገጽታውን ህዳር 27 በቪዲዮ የምናቀርብላችሁ ይሆናል

አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
428 views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-03 18:57:50 " ሰው እግዚአብሔርን ይሰርቃልን? እናንተ ግን እኔን ሰርቃችኋል። እናንተም። የሰረቅንህ በምንድር ነው? ብላችኋል። በአሥራትና በበኵራት ነው። "
(ትንቢተ ሚልክያስ 3:8)
ይኸን ኃይለ ቃል እናስብ ከባድ ኃይለ ቃል ነው የሰረቅነውን እንመልስ
408 views15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-03 18:56:21
የቦሌ አራብሳ በኬ መንበረ ስብሐት ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን የሚያስፈልጉት ንዋያተ ቅዱሳት

መጽሐፍት
ምንጣፍ
ማኅፈድ
አትሮንስ

ከራስ ቆርሶ ለራስ ማዋጣት

መርዳት የምትፈልጉ @amidegedamatBot ይጻፉልን
360 viewsedited  15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-30 13:23:38 Watch "የቦሌ አራብሳ መንበረ ስብሐት ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን" on YouTube

Like share subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ



358 viewsedited  10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 14:41:40 የሁለቱ አቢያተ ክርስቲያናትን ገጽታ የእግዚአብሔር ፍቃድ ቢሆንና ብንደርስ የፊታችን ማክሰኞ ህዳር 21 በቪዲዮ የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

አምላከ ቅዱሳን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
358 views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-27 09:34:05 በየሀገረ ስብከቱ ውስጥ የመዘጋት አደጋ ካጋረጠባቸው እና እኛም በአይናችን ያየናቸው አብያተክርስትያናት እናቅርብላችኋለን መርዳት የምትፈልጉ @meazahaymanotBot አናግሩን
1.1K views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ