Get Mystery Box with random crypto!

'ዘይሥሎሙ ለሕፃናት ኀደረ ወተገምረ ውስተ ማኀፀነ ድንግል፡፡ ሕፃናትን በማኀፀን የሚፈጥር ጌታ በድ | አምደ ገዳማት

"ዘይሥሎሙ ለሕፃናት ኀደረ ወተገምረ ውስተ ማኀፀነ ድንግል፡፡ ሕፃናትን በማኀፀን የሚፈጥር ጌታ በድንግል ማኀፀን አደረ ተወሰነ።" ቅዱስ ያሬድ

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ መልካም በዓል!