Get Mystery Box with random crypto!

ሎያ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚገኝበት ቦታ: ከዱከም 50 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ይገኛል ች | አምደ ገዳማት

ሎያ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
የሚገኝበት ቦታ: ከዱከም 50 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ይገኛል
ችግር: መንበር
ማኅፈድ
ምንጣፍ
የዕርገት መውረጃ
ወንበር

እነዚህ ንዋያተ ቅዱሳት ያስፈልጋሉ በገንዘብም ሆነ በማቴሪያል መደገፍ ይቻላል። @amidegedamatBot ያናግሩን። አስታዋሽ የሌላቸው አቢያተ ክርስቲያናትን እንርዳ

ቦታው ላይ ሂዶ ማየት ለሚፈልግ: +251912082719 ይደውሉ