Get Mystery Box with random crypto!

' ሰው እግዚአብሔርን ይሰርቃልን? እናንተ ግን እኔን ሰርቃችኋል። እናንተም። የሰረቅንህ በምንድር | አምደ ገዳማት

" ሰው እግዚአብሔርን ይሰርቃልን? እናንተ ግን እኔን ሰርቃችኋል። እናንተም። የሰረቅንህ በምንድር ነው? ብላችኋል። በአሥራትና በበኵራት ነው። "
(ትንቢተ ሚልክያስ 3:8)
ይኸን ኃይለ ቃል እናስብ ከባድ ኃይለ ቃል ነው የሰረቅነውን እንመልስ