Get Mystery Box with random crypto!

አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

የቴሌግራም ቻናል አርማ amhara_media_center — አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center
የቴሌግራም ቻናል አርማ amhara_media_center — አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center
የሰርጥ አድራሻ: @amhara_media_center
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.19K

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-04-25 10:49:12 #አጫጭር_መረጃዎች…

16/08/16 ዓ.ም

በዛሬው ዕለት በጎንደር የተለያዮ አካባቢዎች ውጊያዎች ሲካሄዱ የቆዮ ሲሆን #ደምቢያ አራተኛ ቀኑን በያዘው ውጊያ የኦሮሙማው አራዊት ዛሬ አንድነታቸውን ባበሰሩት በአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ እና የአማራ ፋኖ በጎንደር አናብስት ሲለበለብ አርፍዷል:: ሁለት ሞርተሮችን ጨምሮ በርካታ የቡድን እና ነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች በአፄዎቹ ክፍለጦር እና በየምድር ክፍለጦር ነበልባሎች እጅ ገብቷል!

በቤተ አማራ ወሎ #ከላላ ከተማ በተደረገ ድንገተኛ ኦፕሬሽን የአማራን ህዝብ ሲያሰቃዮ የቆዮ ሆድ አደር አድማ ብተና ሚሊሻ እና ፖሊስ ሙትና ቁስለኛ የተደረጉ ሲሆን በርካታ መሳሪያዎችም በወሎ ዕዝ ቦረና ገነቴ ብርጌድ ነበልባሎች እጅ ውስጥ ገብተዋል!



#አንድ_ዐማራ
#ድል_ለአማራ_ህዝብ
#ድል_ለአማራ_ፋኖ
5.1K views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 18:26:22 ቀን 11/08/2016
ሰበር ዜና    
ከአማራ ፋኖ ሽዋ እዝ         
       በመርሀቤቴ ወረዳ በባንዳነት ተሰማርቶ ህዝብን ሲያምስ የነበረው ባንዳ የሚኒሻ አባል እና የአገዛዙ  መርጃ እና ዋና መንገድ መሪው ጌታው የሚባል ግለሰብ  በፋኖ የመረጃ ደህንነት  ክትትል ሲደረግበት ቆይቶ በአይበገሬው የህዝብ ልጅ የሆነው ናደው ክፍለ ጦር ከለሚ እንሳሮ ከሚንቀሳቀሰው ልጅ ስዩም ሻለቃ ጋር መረጃ በመለዋወጥ ባንዳውን ለመጨረሻ ጊዜ ተሰናብቷል። ይህ ባንዳን የመግርፍ ስራ በጥብቅ የሚቀጥል ሲሆን ማንኛውም ለአገዛዙ የሚላላክ አካል ላይ ጥብቅ እርምጃ መውሰዳችን ይቀጥላል።
በሻምበል እወይ የሚመራው በልጂ ስዩም ሻለቃ ስር የምትገኜው 3ኛ ሻምበል በእንሳሮ በሬሳ በተባለ ቦታ  በተደረገ ውጊያ በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሲሆን ከሶስት አንቡላንስ በላይ ቁስለኛ አንስቷል።ከ 5 በላይ ክላሽ እንዲሁም በርካታ ተተኳሽ መማረክ ተችሎል ።

በሌላ ዜና የብልፅግና አገዛዝ  በክልሉ ያሰማራቸው ደህንነት ውስጥ በመርሃቤቴ ከተሰማሩት ውስጥ ሁለት ሴቶች በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለጦር እጅ ከፈንጅ የተያዙ ሲሆን ከተያዙት አንዲቷ ሴት ከትግራይ ክልል የመጣች ስትሆን ሌላኝዋ ሴት የአገዛዙ ልዩ ኦፕሬሽን መረጃ ናት ።ሁለቱም አይተዋወቁም በተለያየ ቦታ ነው የተያዙት ።ከተሰጣቸው ተልእኮ ውስጥ አንዱ የፋኖን አመራር መያዝ ስላልቻልን በፍቅር መቅርብ እና ለአገዛዙን ለማሲያዝ ማመቻቸት ሲሆን ሌሎች የተሰጣቸው ሙሉ ተልእኮ መርጃውን ለፋኖ መርጃ ክፍል አስረድተዋል ።የተለያዩ እፆችንም እንደሚያስጠቅማቸው ተናግርዋል ።

በዚህም የአገዛዙን መስመር የወደቀ መሆኑን ገምገመንበታል ።መላው የአማራ ፋኖ በሁሉም ከተሞች የተሰማሩ ሰለሆነ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲታደረጉ እናሳስባለን አስፈላጊውን መረጃ በውስጥ መስመር ለሁሉም የፋኖ አደረጃጀቶች እናደረሳለን።

አማራ በክንዱ ነፃነቱን ያረጋግጣል !!
        << ከሽዋ የትግል ሜዳ>>

ድል ለአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራ ህዝብ!
5.4K views15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 20:38:07
10/08/16 ዓ.ም

#የባንዳዎች_ፅዳት..

በምስል የሚታየው ሰው ኦነግ ብልፅግናን እያገለገለ የአማራን ህዝብ ሲያሰቃይ የቆየው የደቡብ #ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ሲሆን ዛሬ ሌሊት በተደረገለት ልዮ ጉብኝት ተቀንድሿል::

በተመሳሳይ #በሸዋ አንኮበር የሚሊሻ ጽፈት ቤት ኃላፊ የነበረው የኦነግ ብልፅግና አሽከር አቶ ታደሰ ወደ ሲኦል ተሸኝቷል

ድል ለአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራ ህዝብ!
5.6K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 20:38:06 ሽንዲን ቀጨም አድርገናታል!

የአማራ ፋኖ በጎጃም ግዙፉ 5ኛ ክፍለ ጦር ዛሬ በሌሊቱ በመቶ አለቃ ገረመው እየተመራ ሽንዲ ከተማን ቀጨም ማድረጉ ታውቋል። በዚህ ኦፕሬሽን የክፍለጦሩ አካል የሆኑት በቡሬ ዳሞት ብርጌድ መርከብ ሻለቃ፣ ቁጭ ሻለቃና ወገዳድ ሻለቃ አስገራሚ ጀብዱ መፈፀማቸው ታውቋል። አራዊት ሰራዊቱ አስመራ ድርድር መከመሩም ተነግሯል።

በተመሳሳይ ወርቅ አባይ ብርጌድን ጨምሮ ሌሎች የፋኖ አደረጃጀቶች ከዚገምና እሁዲት ጀምሮ ባለ ቀጠና ጠላትን ከአዊ ዞን እያፀዱ እንደሆኑ ለማወቅ ተችሏል።

ድል ለአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራ ህዝብ!
5.4K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 20:38:06 ሚያዚያ 9/2016 ዓ·ም

የድል ዜና

በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በከሰም ክፍለ ጦር በተስፋ  ብርጌድ ፣ በነበልባል ብርጌድ እና በኃይለማርያም ማሞ ብርጌድ በተደረገ ውጊያ ከፍተኛ ድል ተቀዳጀ።

    በአርበኛ እና ደራሲ አሰግድ መኮንን የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ተስፋ ብርጌድ ዛሬ ታላቅ ድል ተቀዳጀ። በበረኸት ወረዳ የሚንቀሳቀሰው እና በ ፶/አለቃ ጎሽመው ኃይሌ የሚመራው ተስፋ ብርጌድ ዛሬ ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ድረስ ለተከታታይ 8 ሰዓት እራሱን ጥምር ጦር ብሎ ከሚጠራው የአገዛዙ ጠባቂ ሰራዊት ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ በማድረግ  እንዲሁም የአገዛዙን ሰራዊት በመደምሰስ ከፍተኛ ሙት እና ቁስለኛ ያደረገ ሲሆን ምርኮዎችንም አግኝቷል።

  በዕለቱ ጦርነት በተደረገባቸው 09 ቀበሌ፣ 02 ቀበሌ፣ ዋንሴ፣ ፍርዱ ሃገር፣ደመወዜ፣ አቤቶ እና መሃል በረኸት ላይ  ወራሪው ሃይል ተደምስሶ 3000 (ሶስት ሽህ) የክላሽ ጥይት፣50 የጀርባ ቦርሳ እና በርካታ ክላሽ ኮፍ መሳሪያዎችን ተኩሰው የማይስቱት ብቻ ሳይሆን ጭንቅላት የሚመቱት የበረኸቶቹ የበረሃ ነብሮች በምርኮ ገቢ ያደረጓቸው የጠላት ሃብትም ወደ ተስፋ ብርጌድ ገቢ ተደርጓል።


    በምንጃር አረርቲ ከተማ የስርዓቱ ጠባቂ ጥምር ሃይል በካምፕነት በሚጠቀምበት የምንጃር ሸንኮራ የወረዳው ፖሊስ ጣቢያ ላይ አዳሩን የነበልባል ብርጌድ እርምጃ  ወሰደ። ዛሬ ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ላይ የምንጃር ሸንኮራ ክንደ ብርቱዎቹ የነበልባል ብርጌድ ፉኖዎች በከተማዋ ሰርጎ በመግባት በወራሪው የሃገር መከላከያ ፣ የአማራ አድማ ብተና እና የአማራ ሚሊሻ ላይ እርምጃ በመውሰድ እራሱን ጥምር ጦር ብሎ በሚጠራው ሃይል ላይ ድገተኛ ጥቃት በማድረስ በርካቶችን ገድለው እና አቁስለው እቅዳቸውን ሙሉ አሳክተው  በፋኖ ላይ ምንም ጉዳት ሳይደርስ ከአረርቲ ከተማ ለቀው ወተዋል።

    በተያዘ ዜና በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በከሰም ክፍለ ጦር በነበልባል ብርጌድ በሸንኮራ ንኡስ ወረዳ በባልጪ ከተማ የአገዛዙ ሃይል በካምፕነት በሚጠቀምበት ፖሊስ ጣቢያ ላይ ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ላይ ፋኖዎቹ ሰርገው በመግባት እራሱን ጥምር ጦር ብሎ በሚጠራው ሃይል ላይ እርምጃ በመውሰድ በርካቶችን በመግደል እና በማቁሰል የነበልባል ብርጌድ ባቀደው መሰረት ኦፕሬሽኑን ሰርቶ ምንም ጉዳት ሳያስተናግድ የባልጪ ከተማን ከለሊቱ 9:00ሰዓት ላይ ለቆ ወቷል።

   አዳሩን ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው ወራሪ ሃይል በደረሰበት ጉዳት በእጅጉ በመናደዱ የበቀል በትሩን ዛሬ ቀኑን ሙሉ በምንጃር አረርቲ ከተማ የሚኖሩ ንፁሃን አማራዎችን፣ የባጃጅ አሽከርካሪዎችን እና የከተማዋን ነዋሪ ሲደበድብ እና ሲያስር ውሏል። ይህ የሚያሳየው የስርዓቱን ተስፋ መቁረጥ እና የውድቀት ዋዜማ ላይ መሆኑን ነው።

   የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የከሰም ክፍለ ጦር የሃይለማርያም ማሞ ብርጌድ በሃገረ ማርያም ከሰም ወረዳ በሾላ ገበያ ከተማ ክንደ ነበልባሎቹ የአርበኛው የሃይለማርያም ማሞ የመንፈስ ልጆች ከለሊቱ 9:00  ሰዓት ወደ ከተማዋ በመግባት በአገዛዙ ሰራዊት ላይ ጥቃት አደረሱ። ፋኖዎቹ ጥምር ጦሩ በሰፈረበት ቦታ በመጠጋት በተለምዶ ካንቦ ማርያም በሚባል አካባቢ እና አስተዳደር ግቢ በመግባት ጥቃት በማድረስ የስርዓቱን አስጠባቂ ሃይል ሙት እና ቁስለኛ አድርገው ተልእኳቸውን አሳክተው ያለምንም ጉዳት ስራቸውን ሰርተው ከተማዋን ለቀው ወተዋል።

የከሰም ክፍለጦር በስሩ ካሉት  አራት ብርጌዶች ውስጥ ሶስቱን አናቦ ስራ በመስራቱ የተሻለ ውጤት እንዲገኝ አድርጓል። አማራ ሲናበብ እና ሲተባበር ጠላቱን ያሸንፋል።


ድል ለአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራ ህዝብ!
5.2K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 13:22:00 ሰበር የድል ዜና!!!!
ፋኖ ኩታበርን ተቆጣጠረ

በሻለቃ ደምሌ ጣፋጭ የሚመራው የልጅ እያሱ ክፍለ ጦር በሰለሞን አሊ እና ዮሴፍ አስማረ የሚመራው የአማራ ፋኖ ልዩ ኮማንዶ በጋር በመሆን በተሰራ ልዩ operation ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በተጀመረ ድንገተኛ ኦፕሬሽን በተሰራ ስራ የደሴ መዳረሻ የሆነችሁን የኩታበርን ከተማ ተቆጣጥረዋል ።የፋኖ ጉዞ በተጠናና በተደራጀ መልኩ ወደ ፊት እየተጓዙ ይገኛሉ ።

በአዲስ ስራ በአዲስ ድል በአዲስ ስነልቦና ታድሰው እየመጡ ነው።

ድልለፋኖ!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!
5.8K views10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 15:14:00
2.7K views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 15:14:00 ህፃናትና እናቶች ሲሞቱ ትህነግ "በተፈፀመው ጀኖሳይድ" እያለ ሪፖርት ያደርጋል። እውነታው ግን ሌላ ነው። የእርዳታ ድርጅቶች ለህፃናት የላኩትን አልሚ ምግብ ትህነግ መጥጦ ጨርሶታል። አሁን ደግሞ ህሙማን እንዲያደርሱ የተመደቡትን አንቡላንሶች ቢራ እየሸጡባቸው ነው።
2.7K views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 15:14:00

2.7K views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 12:22:42 ከኤርትራ ጋር ጦርነት መደረግ የሌለባቸው ምክንያቶች!



3.8K views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ