Get Mystery Box with random crypto!

#አጫጭር_መረጃዎች… 16/08/16 ዓ.ም በዛሬው ዕለት በጎንደር የተለያዮ አካባቢዎች ውጊያዎች | አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

#አጫጭር_መረጃዎች…

16/08/16 ዓ.ም

በዛሬው ዕለት በጎንደር የተለያዮ አካባቢዎች ውጊያዎች ሲካሄዱ የቆዮ ሲሆን #ደምቢያ አራተኛ ቀኑን በያዘው ውጊያ የኦሮሙማው አራዊት ዛሬ አንድነታቸውን ባበሰሩት በአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ እና የአማራ ፋኖ በጎንደር አናብስት ሲለበለብ አርፍዷል:: ሁለት ሞርተሮችን ጨምሮ በርካታ የቡድን እና ነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች በአፄዎቹ ክፍለጦር እና በየምድር ክፍለጦር ነበልባሎች እጅ ገብቷል!

በቤተ አማራ ወሎ #ከላላ ከተማ በተደረገ ድንገተኛ ኦፕሬሽን የአማራን ህዝብ ሲያሰቃዮ የቆዮ ሆድ አደር አድማ ብተና ሚሊሻ እና ፖሊስ ሙትና ቁስለኛ የተደረጉ ሲሆን በርካታ መሳሪያዎችም በወሎ ዕዝ ቦረና ገነቴ ብርጌድ ነበልባሎች እጅ ውስጥ ገብተዋል!



#አንድ_ዐማራ
#ድል_ለአማራ_ህዝብ
#ድል_ለአማራ_ፋኖ