Get Mystery Box with random crypto!

Alifun Tube (አሊፉን ቲዩብ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ alifuntube — Alifun Tube (አሊፉን ቲዩብ) A
የቴሌግራም ቻናል አርማ alifuntube — Alifun Tube (አሊፉን ቲዩብ)
የሰርጥ አድራሻ: @alifuntube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.40K
የሰርጥ መግለጫ

ዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇
ቻናሌን ለመቀላቀል:- https://www.youtube.com/channel/UCPuqVbWJNx5VJc_NbXfYDLghttps://www.youtube.com/channel/UCPuqVbWJNx5VJc_NbXfYDLg
https://www.youtube.com/channel/UCPuqVbWJNx5VJc_NbXfYDLg
አሪፍ ቻናል ስለሆነ አሁኑኑ ይቀላቀሉ ☝️

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-03 20:51:11 ማሳሰቢያ

#ሁለት(2) ደቂቃ አይታችሁ #ሰብስክራይብ እና ላይክ #አድርጉ
#ቪዲዮውን ሁለት(2) ደቂቃ #ሳታዩ #ሰብስክራይብ እንዳታደርጉ ሳታዩ ካደረጋችሁ ዩትዩብ #ስለሚያነሳው ነው
#ሁለት(2) ደቂቃ ምን #አላት ያጀመዓ እ!

#ቻናሌን ሰብስክራይብ ለማድረግ ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላሊ











415 viewsĄ爪ÍŖ ªmı, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 21:47:49
አዲስ ሙሀደራ





348 viewsĄ爪ÍŖ ªmı, edited  18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 08:41:45
አልሐምዱሊላህ ስርጭታችን ተመልሷል። ስላደረጋችሁት ድጋፍ ሁሉ በአላህ ስም እናመሰግናለን። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

11555 ነሲሓ ቲቪ

Satellite: Nilesat
Fequency: 11555 or 11554 
Polarization: Vertical
Fec. 5/6
Symbol rate: 27500

@nesihatv
278 viewsĄ爪ÍŖ ªmı, 05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 01:01:34 አዲስ ቪዲዮ ተለቋል  #የቪዲዮ ርዕስ  ሸሪዓ እዉቀት መፈለግ ላይ መበርታት

ዩትዩብ ገብታችሁ እዩት በዛውም #ላይክ ቻናሉን ይቀላቀሉ ባረከሏ #ፊኩም





296 viewsĄ爪ÍŖ ªmı, edited  22:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 20:50:06 #አርካኑል_ኢስላም(የኢስላም ማዕዘናት)

☞ አቀዋለሁና አላነብም አትበሉ ኢማናችሁን አድሱት
ታተርፋላችሁ እንጂ አትከስሩም

☞ ኢስላም በአምስት መሰረቶች ላይ የተገነባ ነው እምነት ነው። ማንኛውም ሰው ትክክለኛ ሙስሊም ሊሆን የሚችለው በእነዚህ አምስት መሰረቶች አምኖ ተግባራዊ ሲያደርጋቸው ብቻ ነው። እነርሱም፦
በትኩረት ተከታተሉን

①_ «
#ላ_ኢላሀ_ኢልለላህ_ሙሐመዱን_ረሱሉላህ» ከአላህ(سبحن وتعلا)በቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም፣ ሙሐመድ የአላህ መልዕክተኛ ናቸው ብሎ መመስከር ነው። ይህች ምስክርነት ወደ ኢስላም መግቢያ ቁልፍ ናት። ኢስላምም የሚገነባው እርሷን መሰረት አድርጎ ነው። «ኢላህ» ማለት «ማዕቡድ» ወይም የሚመለክ ማለት ነው። እውነተኛው አምላክ አላህ ብቻ ነው። ከእርሱ በቀር የሚመለኩ ሁሉ  ከንቱ አማልክት ናቸው::

በነብዩ ሙሀመድ( صلى الله عليه وسلم) መልዕክተኝነት ማመን ማለት ደግሞ ነብዩ( صلى الله عليه وسلم) የተናገሩትን እውነት ብሎ መቀበል፣ ያዘዙትን መታዘዝ፣ ያወገዙትንና የከለከሉትን መከልከል እንዲሁም አላህ ከዚያም እርሳቸው በደነገጉት የአምልኮ ስርአት መሰረት ብቻ ማምለክ ማለት ነው።

②_ 
#ሰላት፦ በቀንና በማታ አምስት ጊዜ የሚፈፀሙ ሰላቶች(ስግደቶች)ናቸው። ሰዎች አላህ በባሮቹ ላይ ያለውን ሀቅ እንዲወጡ፣ ለፀጋዎቹም ምስጋና እንዲያደርሱ፣ ከአስፀያፊና ከተጠላ ተግባር ሁሉ እንዲርቁ ሰላትን ደነግጎላቸዋል። ሰላት በትክክል ከተከወነ በአላህ ፍቃድ ከዝሙትና ከፀያፍ ተግባር ሁሉ ይጠብቃል። በአንድ ሙስሊምና በጌታው መካከል አገናኝ ስለሆነም ሙስሊሙ በሰላቱ ውስጥ ጌታውን ይማፀናል በሚስጥርም ወደርሱ ዱዓ ያደርጋል።

አላህ የኢማን ጥንካሬና ፅድቅ እንዲሁም በዚህ አለምም ሆነ በመጪው አለም የሚገኝ መልካም ምንዳ ሰላትን ተከትሎ እንዲመጣ አድርጎል። እንዲሁም ታላቅ አካላዊና መንፈሳዊ እርካታን ይሰጣል። በዱንያም ሆነ በአኺራ ስኬታማ ያደርጋል።

③_ 
#ዘካ፦ ዘካ ማለት፤ ግዴታ የሆነበት ሰው በየአመቱ ለሚገባቸው ችግረኞችና ለሌሎች ዘካ እንዲወስዱ ለተፈቀደላቸው ሰዎች የሚከፍለው የግዴታ ምፅዋት ነው። አንድ ሰው ገንዘቡ የዘካ ኒሷብ(ዘካ ግዴታ የሚሆንበት አነስተኛው የገንዘብ መጠን) ላይ እስካልደረሰ ድረስ ዘካ ግዴታ አይሆንበትም። ግዴታ የሚሆነው በባለሀብቶች ላይ ሲሆን ይህም ሀይማኖታዊ ግዴታቸውን እንዲወጡና ኢስላማዊ ባህሪ በውስጣቸው እንዲያብብ ነው። ዘካን መክፈል ወንጀልን ያስምራል። በአንድ ሙስሊምና በንብረቱ ላይ ሊደርሱ ከሚችሉ ጥፋቶች አላህ ይጠብቀው ዘንድ ምክንያት ይሆናል። ለችግረኞችና ዕርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ፣ ብሎም ለማህበራዊ ችግሮች መፍትሄ ነው። ከመሆኑም ጋር ለባለሀብቶች አላህ ከሰጣቸው ገንዘብና ንብረት ውስጥ መክፈል የሚገባቸው የዘካ መጠን በጣም ጥቂት ነው።

④_ 
#ፆም፦ ፆም ማለት በየአመቱ እንደ ጨረቃ አቆጣጠር በዘጠነኛው ወር የተከበረውን ወርሃ ረመዳን መፆም ነው። በረመዳን በየቀኑ ጎህ ከቀደደበት ሰዓት ጀምሮ ጀምበር እስክትጠልቅ ድረስ በኢስላም ከተወሰኑ መሰረታዊ ፍላጎቶች(ከምግብና ከማጠጥ እንዲሁም ከስጋዊ ተራክቦ) በመቆጠብ የዓለም ሙስሊሞች በሙሉ በአንድ አይነት ሁኔታ ይፆሙታል። አላህም በዚህ መልካም ተግባራቸው ከችሮታው በጎን በመዋል፣ ዕምነታቸውን በመሙላትና ወንጀላቸውን በመማር ይክሳቸዋል። እርሱ ዘንድ ያላቸውን ደረጃ ከፍ ያደርግላቸዋል። እንዲሁም አላህ ለፆመኞች ካዘጋጀው የዱንያና የአኺራ መልካም ነገሮች ሁሉ ይቸራቸዋል።

⑤_ 
#ሐጅ፦ ሐጅ ማለት ወደ ተከበረው የአላህ ቤት(ካዕባ) ለየት ያለ ዒባዳ (አምልኮ) ለመፈፀም በተወሰነ የጊዜ ቀመር የሚደረግ ጉዞ ነው። ሐጅ በኢስላም ታላቅ ቦታ ያለው አምልኮ ነው። አቅም ባለው ማንኛውም ሙስሊም ላይ በህይወት ዘመኑ አንድ ጊዜ አላህ ግዴታ አድርጎታል። ለሐጅ ስነስርዓት ሙስሊሞች ከመላው ዓለም በምድር ላይ ተመራጭና ቅዱስ በሆነው ስፍራ ይሰባሰባሉ። አንድ ዓይነት ልብስ በመልበስ አንዱን አምላካቸውን ያመልካሉ። በመሪና በሚያስተዳድራቸው ሰዎች፣ በሀብታምና በድሀ፣ በነጭና በጥቁር መካከል ልዩነት ሳይኖር በጊዜና በቦታ የተወሰኑ የሐጅ አምልኮ ተግባሮችን በአንድነት ያከናውናሉ። ከዋና ዋናዎቹ የሐጅ ተግባራት መካከል በዓረፋ መቆም፣ በተከበረው ካዕባ ዙሪያ ጠዋፍ ማድረግ እና ሰፋና መርዋ በተባሉት ተራራዎች መካከል መመላለስ ይገኙበታል። ሐጅ ለመቁጠርና ለመዘርዘር የሚያዳግቱ እጅግ ብዙ ሀይማኖታዊና ማህበራዊ ጥቅሞች አሉት።

  (አላህ የላቀና ይበልጥ አዋቂ ነው)
የአላህ ሶለዋት ከፍጥረቱ ምርጡ በሆኑት፣ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸውም ይስፈን።

ኢላሂ እምነታችንን አጥርተን የምንይዝ አድርገን  
   የተውሂድና የኢኽላስ ባለቤቶችም አድርገን
444 viewsĄ爪ÍŖ ªmı, 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 15:44:04
የተከበራችሁ የነሲሓ ቲቪ ቤተሰቦች

የነሲሓ ቲቪ ስርጭት ይመለስ ዘንድ መላው የነሲሓ ቤተሰቦች ጠንካራ ርብርቦሽ በማድረግ ላይ ናቸው። ኢን ሻ አላህ በናንተ ትብብር በቅርቡ ይመለሳል።

ነሲሓ ቲቪ ለኢስላማዊ እውቀትና ዳዕዋ ወሳኝ መድረክ ነውና በዚህ ጣቢያውን በዘላቂነት  በምናስቀጥልበት ዘመቻ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ሁላችሁም የተቻላችሁን ድጋፍ እንደምታደርጉ ተስፋ እናደርጋለን።

ጣቢያውን በዘላቂነት ለማስቀጠል የሚደረገውን ዘመቻ በማገዝ ከጎናችን ለቆማችሁ ሁሉ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው።

የሚከተሉትን አካውንቶች በመጠቀም የበኩልዎን ድጋፍ ያድርጉ።
ባረከላሁ ፊኩም!

– ንግድ ባንክ 444 ወይም 1000145615929

– ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል 1445091300001

– አቢሲኒያ ባንክ
73169062

– ንብ ኢንተርናሽናል 7000025634638

– ዘምዘም ባንክ 7122

– አዋሽ ባንክ 01410844116300

https://t.me/nesihatv
276 viewsĄ爪ÍŖ ªmı, 12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 12:22:30 ብዙ ሰው በጀናዛ ሰላት ሥነ ሥርዓት ላይ ይገኛል ግን በውስጡ ምን እንደሚባል አያውቅም???

በመጀመሪያው ተክቢራ : ሱረቱል አል-ፋቲሃን ማንበብ
                                  { ﷽ }
۞ الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ۞ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ۞ مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ ۞ إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ ۞ اهدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ ۞ صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلاَ الضَّالِّينَ۞

#በ ሁለተኛው ተክቢራ:-የ ኢብራሂሚያ ሰላት (ውዳሴ) ማውረድ
.. الصلاة الإبراهيمية ...!
.. اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم
وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد
#በሶስተኛው ተክቢራ: ከዱኣ ዓይነቶች ተብሎ ከተወረዱት ውስጥ ለሟቹ ዱኣ ማድረግ ከነዛም ውስጥ

(( اللهم اغفر له وارحمه ، وعافه واعفُ عنه ، ونقه من الخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدَنَس , وأبدله داراً خيراً من داره  وأهلاً خيراً من أهله , وزوجاً خيراً من زوجه ، وأدخله الجنة  وأعذه من عذاب القبر ومن عذاب النار
#በአራተኛው ተክቢራ :እንዲህ ትላለህ
"اللهم لا تحرمنا أجره ولا تَفتِنـّا بعده"
ለሟቹና ለሙስሊሞች ባጠቃላይ ዱኣ በማድረግ በመሰላመት ሰላቱ ይጠናቀቃል!!
በመጨረሻም የሰላቱን መጨረሻ በ አንድ አቅጣጫ ብቻ ወደቀኝ አንድ ግዜ ዞሮ ያጠናቅቃል

ለምን ይሄን መልዕክት ለሌሎች መላክ እንዳለብህ ታውቃለህ?
ከ አንተ ውጪ ያሉት ሊያውቁት ይፈልጋሉ ግን ወዴት መሄድ እንዳለባቸው አያውቁም አንዳዱ ደግሞ ለመጠየቅም ያፍራል.....አንተ ደግሞ ቢያንስ ለ 10 ሰው በመላክ አጅርን ሸምት

الصلاة على رسول الله صلى الله عليه وسلم
وجزاكم الله خيراً

قال رسول الله ﷺ :
حيثما كنتم فصلُّوا عليَّ
فإنَّ صلاتَكم تبلُغُني

- صحيح الجامع

ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ : ባላቹበት ቦታ ሁሉ ሰለዋትን (ውዳሴን )በኔ ላይ አውርዱ የናንተ ሰላምታ እኮ ይደርሰኛል!!


https://t.me/alifuntube

https://t.me/alifuntube

https://t.me/alifuntube

https://t.me/alifuntube
360 viewsĄ爪ÍŖامير, 09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 10:38:35
አሰላሙ አለይኩ ውድ የአሊፉን ቲዩብ ተከታታዮች

በቅርቡ የከፈትነው የዩቲዩብ ቻናል ብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነት አግኝቷል።

ቻናሉን ሰብስክራይብ (SUBSCRIBE) በማድረግ እና የደወል( ) ምልክቷን በመጫን በየእለቱ የቁርአን ተፍሲር ሀዲሶች ሙሀደሮች ትምህርት አዳዳዲስ ቪዲዮዎች በስልክዎ እንዲደርስዎት ያድርጉ።

#ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ባለው #ሊንክ መቀላቀል #ትችላላቼሁ
  









ላይክ ማድረግ እንዳትረሱ
324 viewsĄ爪ÍŖامير, edited  07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 08:11:40
በቅርቡ የከፈትነው የዩቲዩብ ቻናል ብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነት አግኝቷል።

ቻናሉን ሰብስክራይብ (SUBSCRIBE) በማድረግ እና የደወል( ) ምልክቷን በመጫን በየእለቱ የቁርአን ተፍሲር ሀዲሶች ሙሀደሮች ትምህርት አዳዳዲስ ቪዲዮዎች በስልክዎ እንዲደርስዎት ያድርጉ።

#ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ባለው #ሊንክ መቀላቀል #ትችላላቼሁ












#ላይክ ማድረግ እንዳትረሱ
294 viewsĄ爪ÍŖامير, 05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 13:45:43 ሶስት ዱዓዎችን እንዳትርሱ
①አሏህ ሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ
②አሏህ ሆይ ከመሞቴ በፊት ተውበትን ወፍቀኝ
③አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገለባብጥ አሏህ ሆይ ልቤን በድነል ኢስላም ላይ አፅናው


እኔ ለናንተ አስታወስኩ እናንተስ
ፈዘኪርአስታውስ
298 viewsĄ爪ÍŖامير, 10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ