Get Mystery Box with random crypto!

ሶስት ዱዓዎችን እንዳትርሱ ①አሏህ ሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ ②አሏህ ሆይ ከመሞቴ በፊት ተውበትን | Alifun Tube (አሊፉን ቲዩብ)

ሶስት ዱዓዎችን እንዳትርሱ
①አሏህ ሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ
②አሏህ ሆይ ከመሞቴ በፊት ተውበትን ወፍቀኝ
③አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገለባብጥ አሏህ ሆይ ልቤን በድነል ኢስላም ላይ አፅናው


እኔ ለናንተ አስታወስኩ እናንተስ
ፈዘኪርአስታውስ