Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ ሰው በጀናዛ ሰላት ሥነ ሥርዓት ላይ ይገኛል ግን በውስጡ ምን እንደሚባል አያውቅም??? በመጀ | Alifun Tube (አሊፉን ቲዩብ)

ብዙ ሰው በጀናዛ ሰላት ሥነ ሥርዓት ላይ ይገኛል ግን በውስጡ ምን እንደሚባል አያውቅም???

በመጀመሪያው ተክቢራ : ሱረቱል አል-ፋቲሃን ማንበብ
                                  { ﷽ }
۞ الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ۞ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ۞ مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ ۞ إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ ۞ اهدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ ۞ صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلاَ الضَّالِّينَ۞

#በ ሁለተኛው ተክቢራ:-የ ኢብራሂሚያ ሰላት (ውዳሴ) ማውረድ
.. الصلاة الإبراهيمية ...!
.. اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم
وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد
#በሶስተኛው ተክቢራ: ከዱኣ ዓይነቶች ተብሎ ከተወረዱት ውስጥ ለሟቹ ዱኣ ማድረግ ከነዛም ውስጥ

(( اللهم اغفر له وارحمه ، وعافه واعفُ عنه ، ونقه من الخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدَنَس , وأبدله داراً خيراً من داره  وأهلاً خيراً من أهله , وزوجاً خيراً من زوجه ، وأدخله الجنة  وأعذه من عذاب القبر ومن عذاب النار
#በአራተኛው ተክቢራ :እንዲህ ትላለህ
"اللهم لا تحرمنا أجره ولا تَفتِنـّا بعده"
ለሟቹና ለሙስሊሞች ባጠቃላይ ዱኣ በማድረግ በመሰላመት ሰላቱ ይጠናቀቃል!!
በመጨረሻም የሰላቱን መጨረሻ በ አንድ አቅጣጫ ብቻ ወደቀኝ አንድ ግዜ ዞሮ ያጠናቅቃል

ለምን ይሄን መልዕክት ለሌሎች መላክ እንዳለብህ ታውቃለህ?
ከ አንተ ውጪ ያሉት ሊያውቁት ይፈልጋሉ ግን ወዴት መሄድ እንዳለባቸው አያውቁም አንዳዱ ደግሞ ለመጠየቅም ያፍራል.....አንተ ደግሞ ቢያንስ ለ 10 ሰው በመላክ አጅርን ሸምት

الصلاة على رسول الله صلى الله عليه وسلم
وجزاكم الله خيراً

قال رسول الله ﷺ :
حيثما كنتم فصلُّوا عليَّ
فإنَّ صلاتَكم تبلُغُني

- صحيح الجامع

ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ : ባላቹበት ቦታ ሁሉ ሰለዋትን (ውዳሴን )በኔ ላይ አውርዱ የናንተ ሰላምታ እኮ ይደርሰኛል!!


https://t.me/alifuntube

https://t.me/alifuntube

https://t.me/alifuntube

https://t.me/alifuntube