Get Mystery Box with random crypto!

Abdul@ziz Nur

የቴሌግራም ቻናል አርማ zizuq — Abdul@ziz Nur A
የቴሌግራም ቻናል አርማ zizuq — Abdul@ziz Nur
የሰርጥ አድራሻ: @zizuq
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.29K
የሰርጥ መግለጫ

«من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» رواه البخاري ومسلم
🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍
«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-08 17:31:56
ዒድ ሙባረክ

እንኳን ለ1443 ዒድ አል አድሓ በዓል በሠላም አደረሰን።

تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

人 ★* 。 • ˚* ˚
. (_ _) * ዒድ * ★
. ┃口┃ * mubark *
. ┃口┃★ * ***. . *˛•
. ┃口┃★ * •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ *
. ┃口┃ .-:'''"''''"''.-.
. ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)
┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃. ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. 三_三三三三三
አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን !!

እንኳን አደረሳቹ !
t.me/zizuQ
2.2K viewsabdul@ziz Nur, edited  14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 16:36:18 የሴቶች አረፋ በሚል ማረድ በሸሪዓዊ እይታ እንዴት ይታያል?

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሐፊዘሁላህ)
t.me/zizuQ
1.8K viewsabdul@ziz Nur, 13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 16:30:00 ጀነት ቅርብ የምትሆንበት እና እሳት እጅግ የምትርቅበት የዓረፋ ቀን ነው። በዚህ ቀን እራሱን ነፃ የሚያወጣበትን መልካም ስራ የሌለው ሰው እድለቢስ ነው። የአላህ መልእክተኛ ﷺ: "አላህ በብዛት ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት እንደ ዓረፋ ቀን የለም" ይላሉ
1.8K viewsabdul@ziz Nur, edited  13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 22:13:45
አላህ እኛንም ይወፍቀን !
1.9K viewsabdul@ziz Nur, 19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 22:05:44 ከዱኣዋች ሁሉ በላጩ ዱዓ የአረፋ ቀን ዱዓ ነው። ነገ ዱኣ ከማድረግ እንዘናጋ ጁምኣ እና አረፋ መገጣጠሙ በብዙ ግዜ የማይገኝ እድል ነውና እንጠቀምበት። ቀደምት ነብያቶች ረሱልም ያደርጉት የነበረው በዚህ ቀን በላጭ ዱኣ " ላ ኢላሃ ኢለ-ል'ሏህ ወሕደሁ ላሸሪከ ለሁ ለሁ-ል-ሙልኩ ወለሁ-ል-ሐምዱ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር " የሚለውን ዱኣ እኛም እናርግ።
t.me/zizuQ
2.0K viewsabdul@ziz Nur, 19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ