Get Mystery Box with random crypto!

Abdul@ziz Nur

የቴሌግራም ቻናል አርማ zizuq — Abdul@ziz Nur A
የቴሌግራም ቻናል አርማ zizuq — Abdul@ziz Nur
የሰርጥ አድራሻ: @zizuq
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.29K
የሰርጥ መግለጫ

«من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» رواه البخاري ومسلم
🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍🔍
«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-24 21:40:28
#እናንብብ

ገፅ 6 ፣ 7 ፣ 8 የሶስት ቀን ነው !
1.9K viewsabdul@ziz Nur, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 12:21:45
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ከአስራ አንዱም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ የስራ አመራሮችን በኡማ ሁቴል ባካሄደው ፕሮግራም ላይ ይፋ አደርጓል፡፡

በአቃቂ ክ/ከተማ አዲስ የተዋቀረው የመጅሊስ አመራር ይህን ይመስላል።

1 ሙሀመድ ጥዮ ሰብሳቢ (መሀል ላይ ያለው)
2 ኢብራሂም ኸድር ምክትል ሰብሳቢ (በግራ ኩል ወጣቱ)
3 ሙኒር አደም ፀሃፊ (በቀኝ ኩል ያለው)

በአባልነት
4 ሀጅ ሙሀመድ ሱሩር አባል (ከሳሪስ)
5 ሼህ አንዋር ሙሀመድ አባል( ከገላን ኮንዶሚንየም)
6 ሙራድ ዲማ አባል (ከቱሉዲምቱ)

መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹ ዘንድ ዱኣችን ነው !
t.me/zizuQ
2.1K viewsabdul@ziz Nur, 09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 21:47:50 ኢማም አን'ነወዊ -ረሂመሁላህ- እንዲህ አሉ ፦

ቀስ ቢን ሳዒዳህ እና አክሰም ቢን ሰይፊይ ተገናኙ እናም አንዳቸው ለሌላኛው እንዲህ አለው " ከሰው ልጆች ላይ ምን ያህልን ነውር አይተሀል ሲል ጠየቀው ። እሱም ሲመልስ ከቁጥር በለይ የሆነ ነውርን አይቻለው የቆጠርኩት ነውር ብቻ ከ8000 ነውር ይበልጣል። ግን አንዲትን ባህሪ አይቻለው እሱን ከተጠቀምክ ነውርህን ሁሉ ትሸፍንልሀለች አለው። እሷ ባህሪ ምንድን ናት ብሎ ሲጠይቀው ?

ምላስህን መጠበቅ ወይም መሠብሠብ አለው!!
الاذكار [ ٤٢٣/١]
t.me/zizuQ
1.8K viewsabdul@ziz Nur, 18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 23:22:36 ከጥሩ የደስታ ምንጮች አንዱ ከቤተሰብ ጋር የምታሳላፋቸው ሰአታቶች ናቸው። የማይረሱ ውስጣዊ ትዝታዋች አስቀምጠው ያልፋሉ ፣ አላህ ቤተሰቦቻችንን ሁሉ ይጠበቅልን !
t.me/zizuQ
2.0K viewsabdul@ziz Nur, edited  20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 20:38:51 ከምድር በላይ ሆኖ ከአላህ ጋር አደብ ያለደረገ ሰው ፣ ከምድር በታች አላህ አደብ ያስይዘዋል።
ሀሰኑል በስሪ (ረሂመሁላህ)
t.me/zizuQ
2.2K viewsabdul@ziz Nur, 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 15:49:05
ማሻአላህ ሸባብ !

ዛሬ በነበረው የነሲሓ ታዳጊዋችና ወጣቶች ፕሮግራም እጅግ ያማረ ነበር ፣ ብዙ ወጣቶችና ታዳጊዋች የተሳተፉበት እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ከጠበኩት በላይ አግኝቼዋለው። መሰል ፕሮግራሞች ቀጣይነት ይኖረው ዘንድ ጥያቅያችን ነው ከመድረኩም ቀጣይ ፕሮግራሞች እንደሚኖሩም ተገልጿል ከመገለፅ በላይ ተግበራዊ ድግግሞሽን ይሻሉ !

ባለፉት ሳምንታት የሴቶች የነበረ ሲሆን የነሱም ብዙ እህቶች የተሳተፉበት ልዩ እንደነበር እህቶች አውጫውተውኝ ነበር። በእለቱም በእህቶች ተሳትፎ የሁለት ፕሮግራም የአዳራሽ ክራይ ብር እንደተሸፈነ ሰምተናል የዚ ፕሮግራም ድርሻም የነሱ ይመስለኛል !!

ሸባቦቹ ትለያላቹ ሱና ውበት ነው !
2.2K viewsabdul@ziz Nur, 12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 21:13:29 ለወጣት ወንዶች ነገ ፒያሳ በሚገኘው ኸሊፋ አዳራሽ የተሰናዳውን ድንቅ ኮንፈረንስ እንዳትቀሩ ላስታውሳቹ ብዬ ነው። ከጠዋት 3:00 ጀምሮ ፣ መግቦያ በነፃ እዛው እነገናኝ !!
ሼር አርጉት !!
t.me/zizuQ
4.0K viewsabdul@ziz Nur, edited  18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 22:47:34 አዳዲስ ምድራዊ የስነ ፈለክ ክስተቶች እንደ (big bang) አይነት እሳቤዋች ከሸሪዓ አንፃር እንዴት ይታያል ! አጭር ማስታወሻ

ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ (ሀፊዘሁላህ)
t.me/zizuQ
858 viewsabdul@ziz Nur, edited  19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 20:43:39 ችግርን ከአቅሙ በላይ ቦታ የምትሰጠው ከሆነ ከጤንነትህ ጨልፈህ ውሃ እያጠጣኸውና እያሳደግከው እንደሆነ እወቅ። ችግሮችን ሀዘን አይፈታቸውም። ለችግሮች በአቅማቸው መጋፈጥ መፍትሄ ነው። ለሚያሳምምህ ነገር ሁሉ ማዘንና መጨነቅ ግን የለብህም። አንዳንድ ነገሮችን እንዳላየም፣ እንዳልሰማም ሆነህ ችላ በላቸው።
t.me/zizuQ
1.0K viewsabdul@ziz Nur, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 22:10:13 « የኃጢያት ጠረን እንዳያዋርዳችሁ የእሰቲግፋርን ሽቶ አርከፍክፉበት »
ዓሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ
t.me/zizuQ
1.4K viewsabdul@ziz Nur, edited  19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ