Get Mystery Box with random crypto!

«የድሀ ፊት የአምባገናኖች ግፍ በየእለቱ የሚጻፍበት የማስታወሻ ደብተር ነው፡፡ እናም ድሃ ምን ፊት | ፍልስፍና ለላቀ አስተሳሰብ Philosophy

«የድሀ ፊት የአምባገናኖች ግፍ በየእለቱ የሚጻፍበት የማስታወሻ ደብተር ነው፡፡ እናም ድሃ ምን ፊት አለው? አምባገነንት የክፋቱን ገድል በየቀኑ በግፍ ቀለማት የሚስልበት የስቃይ ሰሌዳ ነው፡፡ ተስፋውን በቁም ሲገድሉበት ተመልሶ ላይወዛ የገረጣ ቆዳ፣ ቤቱን በጠራራ ጸሀይ ሲያፈርሱበት አሮ የከሰለ ፊት፣ ሲያስሩትና ሲገርፉት በሰንበር ሞዛይክ የተሳለ ገላ፣ ልጆቹን ሲያስሩበትና ሲገድሉበት ባነባው እንባ የታረሰ ፊትና ደም የለበሰ አይን የተሳለበት ሰሌዳ ነው፤ የድሃ ፊት፡፡ እናም ድሀ የኔ የሚለው ፊት የለውም፡፡ የሌለውን ፊት ደሞ ሊሸፍን አይጥርም፡፡››

ምንዳርአለው ዘውዴ
አፍን ዘግቶ ፉጨት

@Zephilosophy